የሩሲያ ጦር ከፍተኛ ትክክለኝነት ያላቸው መሣሪያዎችን በመጠቀም ከባድ ጥቃት መሰንዘሩን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጦር ከፍተኛ ትክክለኝነት ያላቸው መሣሪያዎችን በመጠቀም ከባድ ጥቃት መሰንዘሩን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር ከፍተኛ ትክክለኝነት ያላቸው መሣሪያዎችን በመጠቀም ከባድ ጥቃት መሰንዘሩን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.09.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር ከፍተኛ ትክክለኝነት ያላቸው መሣሪያዎችን በመጠቀም ከባድ ጥቃት መሰንዘሩን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ጥቃቶቹ ከየብስ፣ ከባሕር እና ከአየር የተሰነዘሩ ሲሆን የሚከተሉትን ዒላማዎች መትተዋል፦

▪ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚውሉ ሰርቨሮችን የሚደግፍ ግዙፍ የመረጃ ማዕከል፣

▪ የዩክሬን የብረታ ብረት፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ቋማት፣

▪ በኪየቭ፣ በዛፖሮዥያ እና በኦዴሳ ክልል የሚገኙ የኢነርጂ እና የትራንስፖርት መሠረተ ልማቶች፣

▪ የዩክሬን ጦር ኃይሎችን ለመደገፍ የሚያገለግሉ የባሕር መርከቦች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0