https://amh.sputniknews.africa/20260917/5272722.html
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት በሙዚቃ፣ በሲምፎኒ ኦርኬስትራ እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ መድረክ ሲወጡ በተደረገላቸው... 17.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-17T09:59+0300
2026-09-17T09:59+0300
2026-09-17T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5273267_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_216de9d712528b6e76ed1c3cbd6be2a3.jpg
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት በሙዚቃ፣ በሲምፎኒ ኦርኬስትራ እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ መድረክ ሲወጡ በተደረገላቸው ደማቅ ጭብጨባ ተገባዷል።“ዛሬ ሩሲያ የዕድሎች ሀገር ናት። እነዚህ ዕድሎች እናንተንም እንዲጠቅም እንፈልጋለን” ሲሉ የተናገሩት ላቭሮቭ፤ በፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ስም ለተሳታፊዎቹ ምሥጋና አቅርበዋል።ፌስቲቫሉን የአዳዲስ ትስስሮች፣ ወዳጅነቶች እና ምናልባትም የፍቅር መድረክ ሲሉም ገልጸውታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
2026-09-17T09:59+0300
true
PT1S
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
2026-09-17T09:59+0300
true
PT1S
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
2026-09-17T09:59+0300
true
PT1S
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ዛሬ የዕድሎች ሀገር ናት - ሰርጌ ላቭሮቭ
2026-09-17T09:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5273267_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d1e55db4738cfc39e0040d2a0ff3340c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia