https://amh.sputniknews.africa/20260917/5271952.html
ሩሲያ ጤናማ የሆነ የኢኮኖሚ መስተጋብር እንጂ ወታደራዊ ውጥረት አትሻም – የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ተመራማሪ
ሩሲያ ጤናማ የሆነ የኢኮኖሚ መስተጋብር እንጂ ወታደራዊ ውጥረት አትሻም – የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ጤናማ የሆነ የኢኮኖሚ መስተጋብር እንጂ ወታደራዊ ውጥረት አትሻም – የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ተመራማሪ ሩሲያ የምትፈልገው ጤናማ የኢኮኖሚ ውድድር የነበረ ቢሆንም በኔቶ መስፋፋት ምክንያት ተገዳ ወደ ግጭት መግባቷን የዓለም አቀፍ... 17.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-17T09:45+0300
2026-09-17T09:45+0300
2026-09-17T09:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5271799_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_c435ee391f3f5ae661a29a0fa34dc6fe.jpg
ሩሲያ ጤናማ የሆነ የኢኮኖሚ መስተጋብር እንጂ ወታደራዊ ውጥረት አትሻም – የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ተመራማሪ ሩሲያ የምትፈልገው ጤናማ የኢኮኖሚ ውድድር የነበረ ቢሆንም በኔቶ መስፋፋት ምክንያት ተገዳ ወደ ግጭት መግባቷን የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ መምህር እና ተመራማሪ እንዳለ ንጉሤ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ፡፡ "ሩሲያ እኮ ተናገራለች፡፡ ስምምነቱ ኔቶ አይስፋፋም የሚል አልነበረም ወይ? ወደ ምስራቅ አውሮፓ አይስፋፋም የሚል ነበረ። ከመስፋፋት አልፎ እኮ ሌሎች ጉዳዮች ውስጥ እየገባ ነው፡፡ [...] ሩሲያ እርምጃ እንድትወስድ በግድ እየተገደደች ነው። ሩሲያ በቂ ምክንያት አላት።” የተንታኙን "ድራም ኦፍ ቼንጅስ" ፖድካስት ላይ ባደረጉት ቆይታ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ቪዲዮው ላይ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ጤናማ የሆነ የኢኮኖሚ መስተጋብር እንጂ ወታደራዊ ውጥረት አትሻም – የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ጤናማ የሆነ የኢኮኖሚ መስተጋብር እንጂ ወታደራዊ ውጥረት አትሻም – የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ተመራማሪ
2026-09-17T09:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5271799_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_e3ba8215198c69ba866a5cba9a16256e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ጤናማ የሆነ የኢኮኖሚ መስተጋብር እንጂ ወታደራዊ ውጥረት አትሻም – የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ተመራማሪ
09:45 17.09.2026 (የተሻሻለ: 09:54 17.09.2026) ሩሲያ ጤናማ የሆነ የኢኮኖሚ መስተጋብር እንጂ ወታደራዊ ውጥረት አትሻም – የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ተመራማሪ
ሩሲያ የምትፈልገው ጤናማ የኢኮኖሚ ውድድር የነበረ ቢሆንም በኔቶ መስፋፋት ምክንያት ተገዳ ወደ ግጭት መግባቷን የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ መምህር እና ተመራማሪ እንዳለ ንጉሤ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ፡፡
"ሩሲያ እኮ ተናገራለች፡፡ ስምምነቱ ኔቶ አይስፋፋም የሚል አልነበረም ወይ? ወደ ምስራቅ አውሮፓ አይስፋፋም የሚል ነበረ። ከመስፋፋት አልፎ እኮ ሌሎች ጉዳዮች ውስጥ እየገባ ነው፡፡ [...] ሩሲያ እርምጃ እንድትወስድ በግድ እየተገደደች ነው። ሩሲያ በቂ ምክንያት አላት።”
የተንታኙን "ድራም ኦፍ ቼንጅስ" ፖድካስት ላይ ባደረጉት ቆይታ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ቪዲዮው ላይ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X