https://amh.sputniknews.africa/20260916/5270803.html
በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ተጠናቀቀ
በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ተጠናቀቀ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ተጠናቀቀ የመዝጊያው ሥነ-ስርዓት በሙዚቃ፣ በሲምፎኒ ኦርኬስትራ እንዲሁም የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ወደ መድረክ ሲወጡ በተሰጣቸው ደማቅ የጭብጨባ አቀባበል... 16.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-16T21:35+0300
2026-09-16T21:35+0300
2026-09-16T21:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5270650_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_cdc7113d99d4b4812c57f6a194d95d14.jpg
በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ተጠናቀቀ የመዝጊያው ሥነ-ስርዓት በሙዚቃ፣ በሲምፎኒ ኦርኬስትራ እንዲሁም የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ወደ መድረክ ሲወጡ በተሰጣቸው ደማቅ የጭብጨባ አቀባበል ፍጻሜ ማግኘቱን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል። "ዛሬ ላይ ሩሲያ የዕድሎች ሀገር ናት። እነዚህ እድሎች ለእላንተም ተደራሽ እንዲሆኑ እንሻለን" ሲሉ ላቭሮቭ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ወክለው ካመሰገኗቸው በኋላ ለተሳታፊዎቹ ተናግረዋል። ፌስቲቫሉ የአዳዲስ ግንኙነቶች፣ የወዳጅነት፣ ምናልባትም የፍቅር መፈጠሪያ ስፍራ እንደሆነም ላቭሮቭ አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ተጠናቀቀ
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ተጠናቀቀ
2026-09-16T21:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5270650_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ffe16b2d51784e4146b130c2ecb555b1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ተጠናቀቀ
21:35 16.09.2026 (የተሻሻለ: 21:44 16.09.2026) በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ተጠናቀቀ
የመዝጊያው ሥነ-ስርዓት በሙዚቃ፣ በሲምፎኒ ኦርኬስትራ እንዲሁም የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ወደ መድረክ ሲወጡ በተሰጣቸው ደማቅ የጭብጨባ አቀባበል ፍጻሜ ማግኘቱን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል።
"ዛሬ ላይ ሩሲያ የዕድሎች ሀገር ናት። እነዚህ እድሎች ለእላንተም ተደራሽ እንዲሆኑ እንሻለን" ሲሉ ላቭሮቭ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ወክለው ካመሰገኗቸው በኋላ ለተሳታፊዎቹ ተናግረዋል።
ፌስቲቫሉ የአዳዲስ ግንኙነቶች፣ የወዳጅነት፣ ምናልባትም የፍቅር መፈጠሪያ ስፍራ እንደሆነም ላቭሮቭ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X