https://amh.sputniknews.africa/20260916/5270468.html
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ እና ማከማቻ ልትገነባ ነው
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ እና ማከማቻ ልትገነባ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ እና ማከማቻ ልትገነባ ነው የሀገሪቱ መንግሥት በአሥር ዓመት 2200 በላይ ፈጣን የኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት አቅዶ እየሠራ ሲሆን፤ አሁን ላይ 200 የሚሆኑት... 16.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-16T21:04+0300
2026-09-16T21:04+0300
2026-09-16T21:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5270315_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_19b46858f88c02ecac6a6b65f2e3145f.jpg
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ እና ማከማቻ ልትገነባ ነው የሀገሪቱ መንግሥት በአሥር ዓመት 2200 በላይ ፈጣን የኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት አቅዶ እየሠራ ሲሆን፤ አሁን ላይ 200 የሚሆኑት ተገንብተዋል። በመደበኛው የኃይል አቅርቦት ላይ መቆራረጥ እንዳይፈጠር ለመሙያ ጣቢያዎች የራሳቸው የኤሌክትሪክ መስመሮችን እየተዘረጋ መሆኑም ተጠቁሟል። ዝርዝር መረጃ ለማግኘትየስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ እና ማከማቻ ልትገነባ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ እና ማከማቻ ልትገነባ ነው
2026-09-16T21:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5270315_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d9418c3208013a376d0f0f51943086c2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ እና ማከማቻ ልትገነባ ነው
21:04 16.09.2026 (የተሻሻለ: 21:14 16.09.2026) ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ እና ማከማቻ ልትገነባ ነው
የሀገሪቱ መንግሥት በአሥር ዓመት 2200 በላይ ፈጣን የኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ለመገንባት አቅዶ እየሠራ ሲሆን፤ አሁን ላይ 200 የሚሆኑት ተገንብተዋል።
በመደበኛው የኃይል አቅርቦት ላይ መቆራረጥ እንዳይፈጠር ለመሙያ ጣቢያዎች የራሳቸው የኤሌክትሪክ መስመሮችን እየተዘረጋ መሆኑም ተጠቁሟል።
ዝርዝር መረጃ ለማግኘትየስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X