ኢትዮጵያ በ10 ዓመታት ውስጥ የ824% የሬሚታንስ ዕድገት አስመዘገበች – ሪፖርት

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ በ10 ዓመታት ውስጥ የ824% የሬሚታንስ ዕድገት አስመዘገበች – ሪፖርት
ኢትዮጵያ በ10 ዓመታት ውስጥ የ824% የሬሚታንስ ዕድገት አስመዘገበች – ሪፖርት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.09.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በ10 ዓመታት ውስጥ የ824% የሬሚታንስ ዕድገት አስመዘገበች – ሪፖርት

 

ኢትዮጵያ በይፋ የተመዘገበ 7.14 ቢሊዮን ዶላር በማስገባት ከአፍሪካ አራተኛዋ ትልቁ የሬሚታንስ (በውጭ ሀገር የሚኖሩ ዜጎች ወደ ሀገራቸው የሚልኩት ገንዘብ) ተቀባይ መሆኗን ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ "ሴንዲንግ መኒ ሆም 2026" ሪፖርት አመላክቷል፡፡

 

ዋና ዋና መረጃዎች ፦

 

▪ በ10 ዓመታት ውስጥ 824 በመቶ በላይ ዕድገት አስመዝግቧል፡፡

 

▪ የተመዘገበው የሬሚታንስ መጠን 7.14 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ነው፡፡

 

▪ በ2025 የሐዋላ ገቢ ከአጠቃላይ የወጪ ንግድ እሴት ወደ 43 በመቶ ገደማ ይሸፍናል።

 

ግብጽ (22.7 ቢሊዮን ዶላር)፣ ናይጄሪያ (19.8 ቢሊዮን ዶላር)፣ ሞሮኮ (12.05 ቢሊዮን ዶላር) እና ኢትዮጵያ (7.14 ቢሊዮን ዶላር) ወደ አኅጉሩ ከሚገቡ አጠቃላይ የሬሚታንስ ገንዘቦች መካከል 75% የሚሆነውን ድርሻ ይይዛሉ፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0