የሩሲያ ሶዩዝ- 2.1ቢ ሮኬት የሕዋ ሮቦት መቆጣጠሪያ "ኤክሶስኬሌተንን" ወደ ሕዋ ምህዋር ማድረሱን ሮስኮስሞስ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ሶዩዝ- 2.1ቢ ሮኬት የሕዋ ሮቦት መቆጣጠሪያ "ኤክሶስኬሌተንን" ወደ ሕዋ ምህዋር ማድረሱን ሮስኮስሞስ አስታወቀ

​የፕሮግረስ ኤምኤስ-35 የጭነት ሕዋ መንኮራኩር ተልዕኮ፣ ጠፈርተኞችን ከህዋ መንኮራኩራቸው ውጭ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ወቅት "ቴሌድሮይድ" የተባለውን ሮቦት በሩቅ ሆነው እንዲቆጣጠሩ የሚያስችላቸውን *"ኤክሶስኬሌተን" ያጓጉዛል ተብሎ ይጠበቃል።

​ሮቦቱ እራሱ ጠፈርተኞን የሕዋ ጣቢያዉን አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች የማገዝ ተልዕኮ በመያዝ ወደ ዓለም አቀፉ የሕዋ ጣቢያ እንደሚላክ ፕሮግራም ተይዞለታል።

*ኤክሶስኬሌተን፦ ጠፈርተኞች በሕዋ ላይ ሲንቀሳቀሱ  የሚጠቀሙበት የሮቦት መቆጣጠሪያ መሣሪያ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0