- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ቅርሶቹን ወደ ባለቤቶቹ፦ ከ17ኛው እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን የተጻፉ የኢትዮጵያ መጻሕፍት ከአውሮፓ ተመልሰዋል

ሰብስክራይብ
ቅርሶቹን ወደ ባለቤቶቹ፦ ከ17ኛው እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን የተጻፉ የኢትዮጵያ መጻሕፍት ከአውሮፓ ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ በዘረፋና በተለያየ መንገድ የወጡ 17 ጥንታዊ የብራና መንፈሳዊ መጻሕፍት ከተረከበ በኋላ፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ ለብሔራዊ ቤተመጻሕፍትና ቤተመዛግብት እንዲሁም ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ለሰባት የተለያዩ ተቋማት አስረክቧል።

አሁንም የኢትዮጵያ የሆኑ በርከታ ሃማኖታዊ፣ የሕክም እና የሥነ-ፈለክ ጨምሮ ልዩ ልዩ ይዘት ያላቸው ጥንታዊ መጻሕፍት ከምዕራባውያን ሀገራት አልተመለሱም፡፡

የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0