በጋዛ በተደረመሰ ሕንፃ ፍርስራሽ ስር በትንሹ 100 ሰዎች መቀበራቸውን የሀገር ውስጥ ሲቪል ጥበቃ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

በጋዛ በተደረመሰ ሕንፃ ፍርስራሽ ስር በትንሹ 100 ሰዎች መቀበራቸውን የሀገር ውስጥ ሲቪል ጥበቃ አስታወቀ

ሕንፃው ተፈናቃዮችን አስጠልሎ የነበረ ባለ አምስት ወለል ሲሆን፣ ከተደረመሰ በኋላ የአምስት ሕፃናትን ጨምሮ ቢያንስ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የሀገር ውስጥ ሲቪል ጥበቃ አስታውቋል።

የሕይወት ማዳን ስራው በውድመቱ ስፋት እና በበቂ የመሳሪያ እጥረት ምክንያት እንቅፋት ገጥሞታል።

የሀገር ውስጥ ምንጮች እንደገለጹት ሕንፃው በጦርነቱ መጀመሪያ ላይ የአየር ጥቃት ተፈፅሞበት ነበር።

ባለሥልጣናት አሁን ላይ ብዙ ሰዎች የሚኖሩባቸው ወደ 2,000 የሚጠጉ ሕንፃዎች የመደረመስ አደጋ እንደተጋረጠባቸው አሳስበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0