'ድንቅ ዝግጅት'፦ ካሜሩናዊው ባለሥልጣን የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል በሩሲያ መካሄዱን አወደሱ

ሰብስክራይብ

'ድንቅ ዝግጅት'፦ ካሜሩናዊው ባለሥልጣን የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል በሩሲያ መካሄዱን አወደሱ 

"እነዚህ ዝግጅቶች በበርካታ ሀገራት ውስጥ ሊደገሙ የሚገባቸው ናቸው" ሲሉ ​የካሜሩን የሳይንሳዊ ምርምር እና ፈጠራ ሚኒስቴር ኢንጂነር ጁልስ ማርሴል ኬውቻንጋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​ሚኒስቴሩ እንዳመለከቱት፣ ካሜሩን እና ሩሲያ በትምህርት ዘርፍ ተመሳሳይ እሴቶችን ከመጋራታቸው በተጨማሪ በልጆች ዘንድ እውቀት ፍቅርን ይዘራሉ።

​ የኬውቻንጋ የሩሲያ ጉብኝት በወጣቶች ፌስቲቫል ብቻ የተገደበ አይደለም። ፌስቲቫሉን ተከተሎ ከመስከረም 8 እስከ 10 ለሚካሄደው የሕግ አውጪዎች ምርጫ እንደ ታዛቢ ለመሳተፍ አቅደዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0