ነጭ የደቡብ አፍሪካ ስደተኞች ከትራምፕ የመልሶ ማቋቋም ቃል ኪዳን በኋላ ሃሳቡ ውድቅ መደረጉ በደብዳቤ እንደተገለፀላቸው ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopiaነጭ የደቡብ አፍሪካ ስደተኞች ከትራምፕ የመልሶ ማቋቋም ቃል ኪዳን በኋላ ሃሳቡ ውድቅ መደረጉ በደብዳቤ እንደተገለፀላቸው ተዘገበ
ነጭ የደቡብ አፍሪካ ስደተኞች ከትራምፕ የመልሶ ማቋቋም ቃል ኪዳን በኋላ ሃሳቡ ውድቅ መደረጉ በደብዳቤ እንደተገለፀላቸው ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.09.2026
ሰብስክራይብ

ነጭ የደቡብ አፍሪካ ስደተኞች ከትራምፕ የመልሶ ማቋቋም ቃል ኪዳን በኋላ ሃሳቡ ውድቅ መደረጉ በደብዳቤ እንደተገለፀላቸው ተዘገበ

​እንደ ሚዲያ ዘገባዎች፣ አፍሪካነርስ ለተባሉት የደቡብ አፍሪካ ነጭ ዜጎች የስደተኝነት መብት የሚሰጠው ፕሬዝዳንት ትራምፕ እ.ኤ.አ. በየካቲት 2025 ያስተላለፉትን ትእዛዝ ተከትሎ ከ13 ሺህ በላይ ነጭ ደቡብ አፍሪካውያን ወደ አሜሪካ ተንቀሳቅሰዋል።

​ ሆኖም ግን፣ በደርዘን የሚቆጠሩ አመልካቾች "ለቀጣይ ሂደት ብቁ አይደላችሁም" የሚሉ እና ውሳኔውም "ይግባኝ ሊባልበት የማይችል" መሆኑን የሚገልጹ ጥያቄአቸው ውድቅ የተደረገባቸው ደብዳቤዎች እየደረሷቸው ይገኛል።

​ የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት ስለ አጠቃላይ የስደተኞች ማመልከቻዎችም ሆነ ውድቅ ስለተደረጉት መረጃ ስላላወጣ ውድቅ የተደረጉት አመልካቾች ትክክለኛ ቁጥር እስካሁን ግልጽ እንዳልሆነ ዘገባዎቹ አሳይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0