ሩሲያ በውሃ ውስጥ ለሚከናወን የተፈጥሮ ጋዝ ማውጣት የሚሆን አዲስ የመቆጣጠሪያ ሥርዓት አስተዋወቀች

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በውሃ ውስጥ ለሚከናወን የተፈጥሮ ጋዝ ማውጣት የሚሆን አዲስ የመቆጣጠሪያ ሥርዓት አስተዋወቀች
ሩሲያ በውሃ ውስጥ ለሚከናወን የተፈጥሮ ጋዝ ማውጣት የሚሆን አዲስ የመቆጣጠሪያ ሥርዓት አስተዋወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.09.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በውሃ ውስጥ ለሚከናወን የተፈጥሮ ጋዝ ማውጣት የሚሆን አዲስ የመቆጣጠሪያ ሥርዓት አስተዋወቀች

በሮስቴክ ኩባንያ ቅርንጫፍ የተገነባው ይህ ሥርዓት፣ በውሃ ውስጥ ያሉ ክፍሎችን ለመቆጣጠር የኦፕቲክ ምልክትን ወደ ኤሌክትሪክ የሚለውጥ ሲሆን፣ በተመሳሳይ ጊዜም የቴሌሜትሪ መረጃዎችን ወደ የብስ መቆጣጠሪያ ማዕከል ያንጸባርቃል።

🟠 ሥርዓቱ በጋዝ ማውጫ ቦታዎች እና በየብስ ላይ በሚገኘው ማዕከል መካከል ያለ ምንም አገናኝ ቀጥተኛ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል።

🟠 እስከ 70 ኪሎ ሜትር የሚደርስ የርቀት ሽፋን እና በሰከንድ እስከ 10 ሜጋባይት የዳታ ማስተላለፍ ፍጥነት ያለው በመሆኑ፣ የሥርዓቱ ተቆጣጣሪዎች መሣሪያዎችን በርቀት እንዲያዙ እና ቫልቮችን እንዲሁም መዝጊያዎችን እንዲያስተካክሉ ያስችላቸዋል።

🟠 መሣሪያው ቀደም ሲል ሙከራዉን ያጠናቀቀ ሲሆን፣ በሩሲያ ውስጥ ከሚካሄዱ የተፈጥሮ ጋዝ ማውጣት ፕሮጀክቶች በአንዱ ላይ ሥራ ላይ ይውላል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0