https://amh.sputniknews.africa/20260916/5257586.html
የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን ማጠናከር ይገባል – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን ማጠናከር ይገባል – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን ማጠናከር ይገባል – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ በኒው ዴልሂ በተካሄደውን የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ላይ በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ያለው ውክልና እና የድምፅ አሰጣጥ ሥልጣን አሳሳቢ ሆኖ የተነሳ ጉዳይ እንደነበር የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ... 16.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-16T08:00+0300
2026-09-16T08:00+0300
2026-09-16T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5257433_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_873d76c3949a07361902630a003877ea.jpg
የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን ማጠናከር ይገባል – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ በኒው ዴልሂ በተካሄደውን የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ላይ በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ያለው ውክልና እና የድምፅ አሰጣጥ ሥልጣን አሳሳቢ ሆኖ የተነሳ ጉዳይ እንደነበር የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ መምህር ሙሉዓለም ኃይለማርያም ጉባኤውን አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት አስታውሰዋል፡፡ “ሌላው አስፈላጊ ነጥብ አማራጮችን መገንባት ሲሆን፣ እሱም እንደ ብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ የመሳሰሉ ተቋማትን ማጠናከር ነው። አማራጭ የክፍያ ዝግጅቶች እና አዲስ የልማት ፋይናንሲንግ ስልቶችም እንዲሁ አስፈላጊ ናቸው።” ብለዋል፡፡ እነዚህ የታቀዱ ማሻሻያዎች እና አማራጭ የፋይናንስ ሥርዓቶች የዓለም አቀፍ ኢኮኖሚን የኃይል ሚዛን በመቀየር ረገድ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖራቸው ባለሙያው አስረድተዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን ማጠናከር ይገባል – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን ማጠናከር ይገባል – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
2026-09-16T08:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5257433_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_b4d09fbd9316df6c7e3f7890b89d338c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን ማጠናከር ይገባል – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
08:00 16.09.2026 (የተሻሻለ: 08:04 16.09.2026) የብሪክስ አዲስ ልማት ባንክን ማጠናከር ይገባል – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
በኒው ዴልሂ በተካሄደውን የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ላይ በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ያለው ውክልና እና የድምፅ አሰጣጥ ሥልጣን አሳሳቢ ሆኖ የተነሳ ጉዳይ እንደነበር የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ መምህር ሙሉዓለም ኃይለማርያም ጉባኤውን አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት አስታውሰዋል፡፡
“ሌላው አስፈላጊ ነጥብ አማራጮችን መገንባት ሲሆን፣ እሱም እንደ ብሪክስ አዲስ ልማት ባንክ የመሳሰሉ ተቋማትን ማጠናከር ነው። አማራጭ የክፍያ ዝግጅቶች እና አዲስ የልማት ፋይናንሲንግ ስልቶችም እንዲሁ አስፈላጊ ናቸው።” ብለዋል፡፡
እነዚህ የታቀዱ ማሻሻያዎች እና አማራጭ የፋይናንስ ሥርዓቶች የዓለም አቀፍ ኢኮኖሚን የኃይል ሚዛን በመቀየር ረገድ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖራቸው ባለሙያው አስረድተዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X