የዓለን አቀፍ ንግድ ገደቦች አፍሪካውያን በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ እንደሰይሆኑ እያደረገ ነው -ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

የዓለን አቀፍ ንግድ ገደቦች አፍሪካውያን በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ እንደሰይሆኑ እያደረገ ነው -ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ

በበለጸጉ ሀገራት የሚጣሉ ዓለም አቀፍ የንግድ ገደቦች በታዳጊ ሀገራት በተለይም በአፍሪካ፣ ኢንዱስትሪን የማስፋፋትና የመገንባት ሂደትን በበርካታ የኢኮኖሚ ዘዴዎች ያደናቅፋሉ ሲሉ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረ-ኢኮኖሚ ጉዳዮችና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተመራማሪው ዶ/ር መሐመድ ኢብራሂም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የበለጸጉ ሀገራት በጥሬ እቃዎችና በመጀመሪያ ደረጃ ሂደት ላይ ባሉ ግብዓቶች ላይ ዜሮ ወይም እጅግ ዝቅተኛ ቀረጥ ይጥላሉ። በተቃራኒው ... በቀጥታ በምርቱ መነሻ ሀገር ላይ እሴት ጨምሮ ማቀነባበርን በቅከፍተኛ ቀረጥ ይቀጣሉ፤ ይህም (የሚጥሉት ከፍተኛ ቀረጥ) የታዳጊ ሀገራት የተቀነባበሩ ምርቶች በውጭ ሀገራት ደንበኞች ወይም በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዳይሆኑ ያደርጋል፡፡" በማለትም አብራርተዋል።

ዶ/ር መሐመድ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ ፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0