የቴምር ምርት በኢትዮጵያ፦ የሥራ ዕድል፣ የውጭ ምንዛሬ እና ሰፊ የኢንቨስትመንት እድል

ሰብስክራይብ

የቴምር ምርት በኢትዮጵያ፦ የሥራ ዕድል፣ የውጭ ምንዛሬ እና ሰፊ የኢንቨስትመንት እድል

® ለቴምር ምርት የሚሆን ከ500 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ያላት ኢትዮጵያ፤ 2ተኛውን ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ለማስተናገድ ሽር ጉድ ላይ ትገኛለች፡፡

ኢትዮጵያ ለቴምር ልማት ምቹ የአየር ጠባይና የመሬት ሀብት ያላት ሲሆን፣ በተለይም እንደ አፋር፣ ሶማሌ፣ ድሬዳዋ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የታችኛው ኦሞ ሸለቆ ያሉ ቆላማ አካባቢዎች ለምርቱ ተስማሚ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።

ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል ከመስከረም 10 እስከ 12 በአፋር ክልል ሰመራ ይደረጋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0