https://amh.sputniknews.africa/20260915/5255671.html
የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ክብረወሰን ባስመዘገበ ከፍተኛ የዋጋ ተሸጠ
የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ክብረወሰን ባስመዘገበ ከፍተኛ የዋጋ ተሸጠ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ክብረወሰን ባስመዘገበ ከፍተኛ የዋጋ ተሸጠ 1 ኪሎ ግራም የጉጂ ቡና በዓለም አቀፍ ገበያ በ2,376 ዶላር (380 ሺህ ብር ገደማ) መሸጡን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ቡናው "ፈይሰል አብዶሽ ሲግኔቸር" በሚል... 15.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-15T19:57+0300
2026-09-15T19:57+0300
2026-09-15T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5255518_1:0:1921:1080_1920x0_80_0_0_2bbc67a5d12217284e813b365a25b7f7.jpg
የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ክብረወሰን ባስመዘገበ ከፍተኛ የዋጋ ተሸጠ 1 ኪሎ ግራም የጉጂ ቡና በዓለም አቀፍ ገበያ በ2,376 ዶላር (380 ሺህ ብር ገደማ) መሸጡን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ቡናው "ፈይሰል አብዶሽ ሲግኔቸር" በሚል ልዩ ሥያሜ በቴስቲ ኮፊ ባለቤት ፈይሰል አብዶሽ የቀረበ ሲሆን ጨረታው "ኤም ካልቲቮ" የበይነመረብ የሐራጅ ማዕከል (እንግሊዝ/አሜሪካ) ተካሂዷል፡፡ የዚህ ቡና ሽያጭ ሙሉ ገቢ በጉጂ ዞን ሻኪሶ ወረዳ ለሚገነባው ዘመናዊ የጤና ጣቢያ ግንባታ የሚውል ይሆናል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ክብረወሰን ባስመዘገበ ከፍተኛ የዋጋ ተሸጠ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ክብረወሰን ባስመዘገበ ከፍተኛ የዋጋ ተሸጠ
2026-09-15T19:57+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5255518_241:0:1681:1080_1920x0_80_0_0_0239adef396118ceebf1db3bc716e5cf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ክብረወሰን ባስመዘገበ ከፍተኛ የዋጋ ተሸጠ
19:57 15.09.2026 (የተሻሻለ: 20:04 15.09.2026) የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ክብረወሰን ባስመዘገበ ከፍተኛ የዋጋ ተሸጠ
1 ኪሎ ግራም የጉጂ ቡና በዓለም አቀፍ ገበያ በ2,376 ዶላር (380 ሺህ ብር ገደማ) መሸጡን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ቡናው "ፈይሰል አብዶሽ ሲግኔቸር" በሚል ልዩ ሥያሜ በቴስቲ ኮፊ ባለቤት ፈይሰል አብዶሽ የቀረበ ሲሆን ጨረታው "ኤም ካልቲቮ" የበይነመረብ የሐራጅ ማዕከል (እንግሊዝ/አሜሪካ) ተካሂዷል፡፡
የዚህ ቡና ሽያጭ ሙሉ ገቢ በጉጂ ዞን ሻኪሶ ወረዳ ለሚገነባው ዘመናዊ የጤና ጣቢያ ግንባታ የሚውል ይሆናል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X