ኢትዮጵያ በማኑፋክቸሪንግ ምርት 5.96 ቢሊዮን ዶላር ተካች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በማኑፋክቸሪንግ ምርት 5.96 ቢሊዮን ዶላር ተካች

 

በ2018 የበጀት ዓመት በተኪ ምርት የዳነው 5.96 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ፣ ከወጪ ንግዱ ገቢ 10 እጥፍ ገደማ መሆኑን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

 

የማኑፋክቸሪንግ የወጪ ንግድ ገቢም ወደ 607.2 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ማደጉን በዘገባው ተመላክቷል፡፡

 

ዝርዝር አኃዛዊ መረጃዎችን ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ግራፊክስ ይመልከቱ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0