ኬንያ እሴት ያልተጨመረበትን ወርቅ ወደ ውጭ መላክን ልትከለክል መሆኑን ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopiaኬንያ እሴት ያልተጨመረበትን ወርቅ ወደ ውጭ መላክን ልትከለክል መሆኑን ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ አስታወቁ
ኬንያ እሴት ያልተጨመረበትን ወርቅ ወደ ውጭ መላክን ልትከለክል መሆኑን ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.09.2026
ሰብስክራይብ

ኬንያ እሴት ያልተጨመረበትን ወርቅ ወደ ውጭ መላክን ልትከለክል መሆኑን ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ አስታወቁ

 የማዕድን ዘርፉ፣ ደላሎች እና መካከለኛ ነጋዴዎች በአካባቢው ማዕድን አውጪዎች ኪሳራ ከሚጠቀሙ ይልቅ ኬንያ ከማዕድን ምርቷ የተሻለ ጥቅም እንድታገኝ ለማስቻል እንደገና እየተዋቀረ ይገኛል ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል።

የኬንያ ማዕከላዊ ባንክ በሀገር ውስጥ ለሚወጣው ወርቅ የመጀመሪያው የመሸጫ ማዕከል የሚሆን ሲሆን፣ ይህም መንግሥት ግልጽ የሆነ የዋጋ ተመን እንዲያወጣ እና ብዝበዛን እንዲገታ ያስችለዋል ብለዋል ፕሬዚዳንቱ።

የመንግሥት የማዕድን ስትራቴጂ እንደ ወርቅ፣ ኮልታን እና አልፎ አልፎ የሚገኙ የከበሩ ማዕድናት ያሉ ሀብቶችንም የሚያጠቃልል ይሆናል ሲሉ አክለው ገልጸዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0