https://amh.sputniknews.africa/20260915/5254336.html
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ ውድድር ልታስተናግድ ነው
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ ውድድር ልታስተናግድ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ ውድድር ልታስተናግድ ነው ከህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ አስተናጋጅነት የአፍሪካ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ውድድር እንደሚካሄድ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር... 15.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-15T18:05+0300
2026-09-15T18:05+0300
2026-09-15T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5254183_0:656:1080:1264_1920x0_80_0_0_6c5cd8714b680da1dedc88ceb1d4084c.jpg
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ ውድድር ልታስተናግድ ነው ከህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ አስተናጋጅነት የአፍሪካ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ውድድር እንደሚካሄድ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል። ውድድሩ የሚካሄድባቸውን የአዲስ አበባ እና የአበበ ቢቂላ ስታዲየሞችን የአፍሪካ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን የቴክኒክ ቡድን ጎብኝቷል። ስለውድድሩ የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ ውድድር ልታስተናግድ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ ውድድር ልታስተናግድ ነው
2026-09-15T18:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5254183_0:555:1080:1365_1920x0_80_0_0_35f7a0cb46aac55b6bd8e529cba48936.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ ውድድር ልታስተናግድ ነው
18:05 15.09.2026 (የተሻሻለ: 18:14 15.09.2026) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ ውድድር ልታስተናግድ ነው
ከህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ አስተናጋጅነት የአፍሪካ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ውድድር እንደሚካሄድ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል።
ውድድሩ የሚካሄድባቸውን የአዲስ አበባ እና የአበበ ቢቂላ ስታዲየሞችን የአፍሪካ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን የቴክኒክ ቡድን ጎብኝቷል።
ስለውድድሩ የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X