ዩክሬን ወንዶችን ወደ ውትድርና ለማስገባት እያደነቻቸው ነው ፤ ቀጣዮቹ ደግሞ ሴቶች ናቸው - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

ዩክሬን ወንዶችን ወደ ውትድርና ለማስገባት እያደነቻቸው ነው ፤ ቀጣዮቹ ደግሞ ሴቶች ናቸው - ላቭሮቭ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የዩክሬንን አስገዳጅ የውትድርና ምልመላ ኮንነዋል፤ አሰራሩንም ወንዶች ያለ ምንም ቅድመ ማስታወቂያ ወይም ማስረጃ ከመንገድ የሚታደኑበት ሥርዓት ነው ሲሉ ገልጸውታል።

"የወደፊት የሴቶች እጣ ፈንታ ተመሳሳይ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም" ሲሉ አስረግጠው ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0