https://amh.sputniknews.africa/20260915/5247450.html
“ወደ ኢትዮጵያ ይምጡ — የ7 ዓመት የእድሜ ቅናሽ ያግኙ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
“ወደ ኢትዮጵያ ይምጡ — የ7 ዓመት የእድሜ ቅናሽ ያግኙ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
“ወደ ኢትዮጵያ ይምጡ — የ7 ዓመት የእድሜ ቅናሽ ያግኙ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድበአብዛኛው የዓለም ክፍል ዓመቱ 2026 ቢሆንም፣ ኢትዮጵያ መስከረም 1 ቀን የ2019 አዲስ ዓመቷን ተቀብላለች ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ መልዕክት... 15.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-15T10:50+0300
2026-09-15T10:50+0300
2026-09-15T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5247297_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_28c0944105df305688c398d9ee21323d.jpg
“ወደ ኢትዮጵያ ይምጡ — የ7 ዓመት የእድሜ ቅናሽ ያግኙ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድበአብዛኛው የዓለም ክፍል ዓመቱ 2026 ቢሆንም፣ ኢትዮጵያ መስከረም 1 ቀን የ2019 አዲስ ዓመቷን ተቀብላለች ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል። “ለ7 ዓመቱ የእድሜ ቅናሽ ይምጡ፤ ለጥንታዊ ታሪኳ፣ ለተፈጥሮ ድንቆቿ፣ ለታዋቂው ቡናዋ፣ ለማራኪ ምሉዕ ባህሏ እና ለአይረሴ እንግዳ ተቀባይነቷ ይቆዩባት።” ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያ፣ ጊዜ ወጣት ሆኖ የሚገኝባት፣ ዘመን አይሽሬ የጉብኝት ዕድሎች ያሏት ሀገር መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኒው ዴልሂ ከተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት፤ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከኢትዮጵያ ጉብኝት በኋላ "የሰባት ዓመት የዕድሜ ቅናሽ" ተደርጎላቸው እንደተመለሱ መናገራቸው ይታወሳል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“ወደ ኢትዮጵያ ይምጡ — የ7 ዓመት የእድሜ ቅናሽ ያግኙ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
“ወደ ኢትዮጵያ ይምጡ — የ7 ዓመት የእድሜ ቅናሽ ያግኙ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
2026-09-15T10:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0f/5247297_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_5de12bf6e14b4ef0ae34f1ef86526f56.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ወደ ኢትዮጵያ ይምጡ — የ7 ዓመት የእድሜ ቅናሽ ያግኙ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
10:50 15.09.2026 (የተሻሻለ: 10:54 15.09.2026) “ወደ ኢትዮጵያ ይምጡ — የ7 ዓመት የእድሜ ቅናሽ ያግኙ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
በአብዛኛው የዓለም ክፍል ዓመቱ 2026 ቢሆንም፣ ኢትዮጵያ መስከረም 1 ቀን የ2019 አዲስ ዓመቷን ተቀብላለች ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል።
“ለ7 ዓመቱ የእድሜ ቅናሽ ይምጡ፤ ለጥንታዊ ታሪኳ፣ ለተፈጥሮ ድንቆቿ፣ ለታዋቂው ቡናዋ፣ ለማራኪ ምሉዕ ባህሏ እና ለአይረሴ እንግዳ ተቀባይነቷ ይቆዩባት።” ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያ፣ ጊዜ ወጣት ሆኖ የሚገኝባት፣ ዘመን አይሽሬ የጉብኝት ዕድሎች ያሏት ሀገር መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኒው ዴልሂ ከተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት፤ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከኢትዮጵያ ጉብኝት በኋላ "የሰባት ዓመት የዕድሜ ቅናሽ" ተደርጎላቸው እንደተመለሱ መናገራቸው ይታወሳል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X