ተመራማሪዎች ሰው ሠራሽ አስተውሎት እስከ ጎርጎሮሳዉያን 2030 ድረስ የሰው ልጅን ሊያጠፋ የሚችልበት 10 በመቶ ዕድል እንዳለ አስጠነቀቁ

ሰብስክራይብ

ተመራማሪዎች ሰው ሠራሽ አስተውሎት  እስከ ጎርጎሮሳዉያን 2030 ድረስ የሰው ልጅን ሊያጠፋ የሚችልበት 10 በመቶ ዕድል እንዳለ አስጠነቀቁ

የአንትሮፒክ ኩባንያ መሪ ተመራማሪ የሆኑት ኢቫን ሁቢንገር እንደተናገሩት፣ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ከሰው ልጅ ቁጥጥር ውጭ ሆኖ እየበለፀገ የሚቀጥል ከሆነ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ዓለም አቀፍ አደጋ ሊያስከትል ይችላል።

የሰው ልጅን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለመጠበቅ አስቸኳይ የደህንነት ማዕቀፎች አስፈላጊ የሆኑበትን ምክንያት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0