https://amh.sputniknews.africa/20260914/5256352.html
የ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ቁልፍ መልዕክቶች
የ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ቁልፍ መልዕክቶች
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራማችን ከመስከረም 12 - 13፣2026 ኒው ደሊህ ህንድ የተከናወነው 18ኛው የየብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ መነሻነት የጉባዔው መግለጫዎች፣ በዋነኛነት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና ሌሎች ሀገራት መሪዎች ሀሳቦችን... 14.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-14T20:43+0300
2026-09-14T20:43+0300
2026-09-28T20:39+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0f/5255969_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_aff78ade410458c11e78ffebb8231ea3.jpg
የ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ቁልፍ መልዕክቶች
Sputnik አፍሪካ
''ዓለም እስካሁን ድረስ ስትመራ የነበረው በአሃዳዊ ስርዓት ነበር፣ ይህ ደግሞ የራሱ የሆነ ጉዳት አለው። ከአንድ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሌሎች ተፅዖኖ ፈጣሪዎች መምጣታቸው ድምፃቸውን ለማሰማት አቅም ያጡና ሁሌም በተፅዕኖ ውስጥ ያሉ ሀገራት ብሪክስን እንደ ጋሻ አድርገው ይወስዱታል፤ መከላከያቸውም ነው የሚል ዕምነት አለኝ - ሲሉ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መሥራች ፕሬዝዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) ከስፑኒክ አፍሪካ አፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም ጋር በነበራቸው ቆይታ አስረድተዋል።''
በዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራማችን ከመስከረም 12 - 13፣2026 ኒው ደሊህ ህንድ የተከናወነው 18ኛው የየብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ መነሻነት የጉባዔው መግለጫዎች፣ በዋነኛነት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና ሌሎች ሀገራት መሪዎች ሀሳቦችን እንዲሁም በጉባዔው የተንፀባረቁ ቁልፍ መልዕክቶችን መሠረት በማድረግ ዳሰሳ እናደርጋለን።
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መሥራች ፕሬዝዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) ደግሞ ስለብሪክስና ተያያዥ ጉዳዮች ምልከታቸውን አጋርተውናል።
በዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራማችን ከመስከረም 12 - 13፣2026 ኒው ደሊህ ህንድ የተከናወነው 18ኛው የየብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ መነሻነት የጉባዔው መግለጫዎች፣ በዋነኛነት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና ሌሎች ሀገራት መሪዎች ሀሳቦችን እንዲሁም በጉባዔው የተንፀባረቁ ቁልፍ መልዕክቶችን መሠረት በማድረግ ዳሰሳ እናደርጋለን። የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መሥራች ፕሬዝዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) ደግሞ ስለብሪክስና ተያያዥ ጉዳዮች ምልከታቸውን አጋርተውናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0f/5255969_161:0:1121:720_1920x0_80_0_0_5779064acaf9b0877f568c3f0064e70f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ቁልፍ መልዕክቶች
20:43 14.09.2026 (የተሻሻለ: 20:39 28.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ዓለም እስካሁን ድረስ ስትመራ የነበረው በአሃዳዊ ስርዓት ነበር፣ ይህ ደግሞ የራሱ የሆነ ጉዳት አለው። ከአንድ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሌሎች ተፅዖኖ ፈጣሪዎች መምጣታቸው ድምፃቸውን ለማሰማት አቅም ያጡና ሁሌም በተፅዕኖ ውስጥ ያሉ ሀገራት ብሪክስን እንደ ጋሻ አድርገው ይወስዱታል፤ መከላከያቸውም ነው የሚል ዕምነት አለኝ - ሲሉ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መሥራች ፕሬዝዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) ከስፑኒክ አፍሪካ አፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም ጋር በነበራቸው ቆይታ አስረድተዋል።''
በዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራማችን ከመስከረም 12 - 13፣2026 ኒው ደሊህ ህንድ የተከናወነው 18ኛው የየብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ መነሻነት የጉባዔው መግለጫዎች፣ በዋነኛነት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና ሌሎች ሀገራት መሪዎች ሀሳቦችን እንዲሁም በጉባዔው የተንፀባረቁ ቁልፍ መልዕክቶችን መሠረት በማድረግ ዳሰሳ እናደርጋለን። የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መሥራች ፕሬዝዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) ደግሞ ስለብሪክስና ተያያዥ ጉዳዮች ምልከታቸውን አጋርተውናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡