የኢትዮጵያ ቀዳሚ የአገልግሎት አቅራቢ የመሆን ጉዞ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ቀዳሚ የአገልግሎት አቅራቢ የመሆን ጉዞ

 

በ2030 በዓለም አቀፍ ደረጃ ግንባር ቀደም አገልግሎት ሰጪ ሀገር ለመሆን ግብ አስቀምጣ እየሠራች መሆኑን የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታውቋል።

የቴክኖሎጂ ሥርዓቶች ትስስር፣ መሶብ ሞባይል መተግበሪያ ማሻሻያ እና ዲጂታል ኪዮስኮች ዝርጋታ የዲጂታል 2030 ቴክኒካዊ ግቦች ተደርገው ተቀምጠዋል፡፡  

 

ኢትዮጵያ ውጥኗን ለማሳካት የወሰደቻቸውን እርምጃዎች በዝርዝር ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ግራፊክስ ይመልከቱ፡፡  

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0