የሩሲያ የወጪ ንግድ እንቅስቃሴ ወደ ደቡብ ዓለም ሀገራት በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ የወጪ ንግድ እንቅስቃሴ ወደ ደቡብ ዓለም ሀገራት በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ነው
የሩሲያ የወጪ ንግድ እንቅስቃሴ ወደ ደቡብ ዓለም ሀገራት በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የወጪ ንግድ እንቅስቃሴ ወደ ደቡብ ዓለም ሀገራት በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ ነው

የሁለትዮሽ ንግዱ በፍጥነት እያደገ በሄደበት ወቅት የሩሲያ የቤት አውቶሞቢሎች አሁን ወደ ኦማን እየገቡ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ እና ንግድ ምክትል ሚኒስትሩ ሮማን ቼኩሾቭ አረጋግጠዋል።

የሩሲያ እና ኦማን የንግድ ልውውጥ 234 ሚሊዮን ዶላር ያለፈ ሲሆን፣ እ.ኤ.አ. በ2026 የሩሲያ ወጭ ንግድ ወደ 200 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ደርሷል፡፡

ከፍተኛ የማዳበሪያ አቅርቦት ጭማሪን ተከትሎ እ.ኤ.አ. በ2025 የሩሲያ እና አርጀንቲና የንግድ ልውውጥ ከ80 በመቶ በላይ አድጓል፡፡

ተንታኞች እ.ኤ.አ. በ2026 ወደ አርጀንቲና የሚላከው የማዳበሪያ መጠን ተጨማሪ ከ10 እስከ 15 በመቶ እድገት ያሳያል ብለው ይጠብቃሉ፡፡

ወደ ኒጄር እና ቶጎ የሚደረገው የማዳበሪያ አቅርቦት በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳለጠ የሚገኝ ሲሆን፣ ይህም አዳዲስ የአፍሪካ ገበያዎችን ከፍቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0