የዩክሬን ግጭት በንግግር ሊፈታ ይገባል - የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት

© telegram sputnik_ethiopiaየዩክሬን ግጭት በንግግር ሊፈታ ይገባል - የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት
የዩክሬን ግጭት በንግግር ሊፈታ ይገባል - የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2026
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ግጭት በንግግር ሊፈታ ይገባል -  የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት

ደቡብ አፍሪካ ከሌሎች በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር በመሆን በሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ልዑክ ስብስብ ውስጥ መሳተፏን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ለስፑትኒክ የተናገሩ ሲሆን፣ ጦርነቱ በድርድር መፍትሔ እንዲያገኝ የሚያቀርቡትን ጥሪ ዳግም አብራርተዋል።

ፕሬዝዳንቱ ይህንን አስተያየት የሰጡት በኒው ዴልሂ በተካሄደው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ያደረጉትን የሁለትዮሽ ስብሰባ ተከትሎ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0