https://amh.sputniknews.africa/20260913/5232259.html
ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ልማቷን ለማፋጠን አቅዳለች - የሩሲያ ባለሥልጣን
ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ልማቷን ለማፋጠን አቅዳለች - የሩሲያ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ልማቷን ለማፋጠን አቅዳለች - የሩሲያ ባለሥልጣን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይልን ለማልማት የሚደረገውን ጥረት ለማፋጠን ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው" ሲሉ የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር... 13.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-13T19:55+0300
2026-09-13T19:55+0300
2026-09-13T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0d/5232106_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1702b180bbb2af049e025f4cf4e7124b.jpg
ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ልማቷን ለማፋጠን አቅዳለች - የሩሲያ ባለሥልጣን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይልን ለማልማት የሚደረገውን ጥረት ለማፋጠን ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው" ሲሉ የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር አሌክሲ ሊካቼቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።ሀገሪቱ ለሩሲያ የኒውክሌር ትብብር አሁንም ተስፋ ሰጪ ቀጣና ሆና ቀጥላለች ያሉት ሊካቼቭ፤ በሁለቱ ወገኖቹ መካከል የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነቶች ቢኖሩም ሥራ ከመጀመሩ በፊት ግን ገና በርካታ እርምጃዎች መወሰድ እንዳለባቸው አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0d/5232106_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6f505bfc8754f5b8536bcc9158db77af.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ልማቷን ለማፋጠን አቅዳለች - የሩሲያ ባለሥልጣን
19:55 13.09.2026 (የተሻሻለ: 20:04 13.09.2026) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ልማቷን ለማፋጠን አቅዳለች - የሩሲያ ባለሥልጣን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይልን ለማልማት የሚደረገውን ጥረት ለማፋጠን ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው" ሲሉ የሮሳቶም ዋና ዳይሬክተር አሌክሲ ሊካቼቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።
ሀገሪቱ ለሩሲያ የኒውክሌር ትብብር አሁንም ተስፋ ሰጪ ቀጣና ሆና ቀጥላለች ያሉት ሊካቼቭ፤ በሁለቱ ወገኖቹ መካከል የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነቶች ቢኖሩም ሥራ ከመጀመሩ በፊት ግን ገና በርካታ እርምጃዎች መወሰድ እንዳለባቸው አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X