የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ይፋዊ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ እየተካሄደ ነው

ሰብስክራይብ

የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ይፋዊ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት በሩሲያዋ የካተሪንበርግ ከተማ እየተካሄደ ነው

የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ፌስቲቫል፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ191 ሀገራት የተውጣጡ 10,000 ተሳታፊዎችን በማሳተፍ ከመስከረም 2 እስከ 7 በየካተሪንበርግ እየተካሄደ ይገኛል።

ፌስቲቫሉ በሙያ ልምዳቸው እና በማኅበራዊ ተሳትፏቸው የጎሉ፣ የወደፊቷን ዓለም በጋራ ለማሻሻል የተሰባሰቡ ተጽዕኖ ፈጣሪ ወጣቶች የሚገናኙበት መድረክ ነው።

በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ የተቀረጹ ምስሎች

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0