https://amh.sputniknews.africa/20260913/5227668.html
ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዋን የአፍሪካ ሴት ጠፈርተኛ ለማሰልጠን እየተወያዩ ነዉ - የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዋን የአፍሪካ ሴት ጠፈርተኛ ለማሰልጠን እየተወያዩ ነዉ - የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዋን የአፍሪካ ሴት ጠፈርተኛ ለማሰልጠን እየተወያዩ ነዉ - የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ በአፍሪካ ታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት ጠፈርተኛ በማሰልጠን ዙሪያ ከፍተኛ ውይይት ላይ መሆናቸውን... 13.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-13T15:35+0300
2026-09-13T15:35+0300
2026-09-13T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0d/5227515_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_1ca3783807f622b71fa0e60e7f17bf0c.jpg
ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዋን የአፍሪካ ሴት ጠፈርተኛ ለማሰልጠን እየተወያዩ ነዉ - የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ በአፍሪካ ታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት ጠፈርተኛ በማሰልጠን ዙሪያ ከፍተኛ ውይይት ላይ መሆናቸውን የሮስኮስሞስ ዋና ዳይሬክተር ዲሚትሪ ባካኖቭ ለሩሲያ የዜና ምንጭ ተናግረዋል።"በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ የግሎናስ* ሥርዓት መለኪያ ጣቢያ አለን። ስለ ጠፈርተኛዋ ውይይት እየተደረገ ሲሆን፥ ስምምነት ላይ እንደደረስንም ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንሰጥ ይሆናል" ሲሉ ገልጸዋል።*ግሎናስ - ግሎባል ናቪጌሽን ሳተላይት ሥርዓት፦ የጉዞ አቅጣጫ መጠቆሚያ ትክክለኛነትን ለማሻሻል የሚያግዝ የሩሲያ የሳተላይት ናቪጌሽን ሥርዓት ነው። ሩሲያ በዚህ ዘርፍ ከአልጄሪያ፣ አንጎላ፣ ናይጄሪያ፣ ቱኒዚያ እና ግብፅ ጋር በትብብር ትሠራለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዋን የአፍሪካ ሴት ጠፈርተኛ ለማሰልጠን እየተወያዩ ነዉ - የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዋን የአፍሪካ ሴት ጠፈርተኛ ለማሰልጠን እየተወያዩ ነዉ - የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
2026-09-13T15:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0d/5227515_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_9a1f780f6734997239619d4b294699e7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዋን የአፍሪካ ሴት ጠፈርተኛ ለማሰልጠን እየተወያዩ ነዉ - የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
15:35 13.09.2026 (የተሻሻለ: 15:44 13.09.2026) ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዋን የአፍሪካ ሴት ጠፈርተኛ ለማሰልጠን እየተወያዩ ነዉ - የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ በአፍሪካ ታሪክ የመጀመሪያዋን ሴት ጠፈርተኛ በማሰልጠን ዙሪያ ከፍተኛ ውይይት ላይ መሆናቸውን የሮስኮስሞስ ዋና ዳይሬክተር ዲሚትሪ ባካኖቭ ለሩሲያ የዜና ምንጭ ተናግረዋል።
"በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ የግሎናስ* ሥርዓት መለኪያ ጣቢያ አለን። ስለ ጠፈርተኛዋ ውይይት እየተደረገ ሲሆን፥ ስምምነት ላይ እንደደረስንም ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንሰጥ ይሆናል" ሲሉ ገልጸዋል።
*ግሎናስ - ግሎባል ናቪጌሽን ሳተላይት ሥርዓት፦ የጉዞ አቅጣጫ መጠቆሚያ ትክክለኛነትን ለማሻሻል የሚያግዝ የሩሲያ የሳተላይት ናቪጌሽን ሥርዓት ነው። ሩሲያ በዚህ ዘርፍ ከአልጄሪያ፣ አንጎላ፣ ናይጄሪያ፣ ቱኒዚያ እና ግብፅ ጋር በትብብር ትሠራለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X