ኢትዮጵያ እና ቻይና የሕግ ማስከበር፣ የሳይበር ደህንነት እና የትምህርት ትብብራቸውን አጠናከሩ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ እና ቻይና የሕግ ማስከበር፣ የሳይበር ደህንነት እና የትምህርት ትብብራቸውን አጠናከሩ
ኢትዮጵያ እና ቻይና የሕግ ማስከበር፣ የሳይበር ደህንነት እና የትምህርት ትብብራቸውን አጠናከሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.09.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ቻይና የሕግ ማስከበር፣ የሳይበር ደህንነት እና የትምህርት ትብብራቸውን አጠናከሩ

በቻይና ሊያንዩንጋንግ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የሕዝብ ደህንነት ትብብር ፎረም እንዲሁም የቻይና እና የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ሕብረት ድርጅት ትብብር ፎረም ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዑክ በከፍተኛ ደረጃ እየተሳተፈ ይገኛል።

የስምምነት እና የሥራ ውይይት የተደረገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 የኢንቨስትመንትና የቴክኖሎጂ ትብብር፦ የቻይና የደህንነት ቁሳቁስ አምራቾች የፖሊስ ቴክኖሎጂዎችን በኢትዮጵያ ለማመርትና በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፍላጎት አሳይተዋል።

🟠 የአቅም ግንባታና ነፃ የትምህርት እድል፦በቤጂንግ ፐብሊክ ሴኩሪቲ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ ፖሊስ አባላት የሚሰጠው ነፃ የትምህርት እድል እንዲቀጥልና እንዲሰፋ ተስማምተዋል።

🟠 ተቋማዊ ትብብር፦ የቤጂንግ ፐብሊክ ሴኩሪቲ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለሚቋቋመው "የኢንተርናሽናል ፖሊስ ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት" የልምድ ማካፈል ድጋፍ ያደርጋል።

🟠 የሳይበር ወንጀል መከላከል፦ በቻይና አስተባባሪነት በተመሠረተው ዓለም አቀፍ የቴሌኮምና ሳይበር ወንጀሎች መከላከል ትብብር ላይ ኢትዮጵያ በመሥራች አባልነት ተሳታፊ ሆናለች።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ቻይና የሕግ ማስከበር፣ የሳይበር ደህንነት እና የትምህርት ትብብራቸውን አጠናከሩ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ቻይና የሕግ ማስከበር፣ የሳይበር ደህንነት እና የትምህርት ትብብራቸውን አጠናከሩ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ቻይና የሕግ ማስከበር፣ የሳይበር ደህንነት እና የትምህርት ትብብራቸውን አጠናከሩ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0