https://amh.sputniknews.africa/20260913/5220441.html
የብሪክስ የኒውክሌር ትስስር ተጠናክሯል - የሮሳቶም ዳይሬክተር
የብሪክስ የኒውክሌር ትስስር ተጠናክሯል - የሮሳቶም ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ የኒውክሌር ትስስር ተጠናክሯል - የሮሳቶም ዳይሬክተር እ.ኤ.አ በ2024 የተጀመረው የብሪክስ የኒውክሌር ኃይል መድረክ የተለያየ አደረጃጀት እና መጠን ያላቸውን አባላት የሚያሰባስብ ሙሉ በሙሉ የእኩል ማኅበር መሆኑን የሮሳቶም ዋና ሥራ... 13.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-13T09:15+0300
2026-09-13T09:15+0300
2026-09-13T09:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0d/5220288_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_53c1e021e0b76ada0da4509dddf2a64f.jpg
የብሪክስ የኒውክሌር ትስስር ተጠናክሯል - የሮሳቶም ዳይሬክተር እ.ኤ.አ በ2024 የተጀመረው የብሪክስ የኒውክሌር ኃይል መድረክ የተለያየ አደረጃጀት እና መጠን ያላቸውን አባላት የሚያሰባስብ ሙሉ በሙሉ የእኩል ማኅበር መሆኑን የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሌክሲ ሊካቼቭ በኒው ዴሊ ከተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ገልጸዋል።ይህ መድረክ ከመነሻው 8 ሀገራትን ያቀፈ ሲሆን እ.አ.አ በ2025 የግብጽ እና ብራዚል ተቋማትንም ቀላቅሏል። ተጨማሪ ዝርዝሮች ከቪዲዮው ያግኙበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የብሪክስ የኒውክሌር ትስስር ተጠናክሯል - የሮሳቶም ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ የኒውክሌር ትስስር ተጠናክሯል - የሮሳቶም ዳይሬክተር
2026-09-13T09:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0d/5220288_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_93c09fefea27cea4faff792cf435944b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የብሪክስ የኒውክሌር ትስስር ተጠናክሯል - የሮሳቶም ዳይሬክተር
09:15 13.09.2026 (የተሻሻለ: 09:24 13.09.2026) የብሪክስ የኒውክሌር ትስስር ተጠናክሯል - የሮሳቶም ዳይሬክተር
እ.ኤ.አ በ2024 የተጀመረው የብሪክስ የኒውክሌር ኃይል መድረክ የተለያየ አደረጃጀት እና መጠን ያላቸውን አባላት የሚያሰባስብ ሙሉ በሙሉ የእኩል ማኅበር መሆኑን የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሌክሲ ሊካቼቭ በኒው ዴሊ ከተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ገልጸዋል።
ይህ መድረክ ከመነሻው 8 ሀገራትን ያቀፈ ሲሆን እ.አ.አ በ2025 የግብጽ እና ብራዚል ተቋማትንም ቀላቅሏል።
ተጨማሪ ዝርዝሮች ከቪዲዮው ያግኙ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X