https://amh.sputniknews.africa/20260913/5220217.html
የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል፦ ናይጄሪያዊው ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ እንዲካተቱ ጥሪ አቀረበ
የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል፦ ናይጄሪያዊው ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ እንዲካተቱ ጥሪ አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል፦ ናይጄሪያዊው ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ እንዲካተቱ ጥሪ አቀረበ ወጣቶች ውሳኔዎችን ዕድሜያቸው ከገፋ ትውልዶች ከሚጠብቁ በፖሊሲ አወጣጥ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ሊኖራቸው ይገባል ሲሉ አሊዩ ኢብራሂም ሳሊሱ... 13.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-13T08:50+0300
2026-09-13T08:50+0300
2026-09-13T08:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0d/5220064_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_1bd78c10d39b8ade9f29a9d8ff0b10f2.jpg
የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል፦ ናይጄሪያዊው ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ እንዲካተቱ ጥሪ አቀረበ ወጣቶች ውሳኔዎችን ዕድሜያቸው ከገፋ ትውልዶች ከሚጠብቁ በፖሊሲ አወጣጥ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ሊኖራቸው ይገባል ሲሉ አሊዩ ኢብራሂም ሳሊሱ በሩሲያ የካተሪንበርግ እየተካሄደ ካለው የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል። ከ18 እስከ 35 የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች በትምህርት፣ ኢንዱስትሪ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች በግንባር ቀደምትነት ይፈተናሉ ብሏል። ስለሆነም የፌስቲቫል ግቡ በትምህርት፣ ወጣቶችን በማጎልበት እና በማኅበረሰብ ልማት ላይ ተግባራዊ መፍትሄዎችን አያመጡ ካሉ ወጣት መሪዎች ጋር ግንኙነት መፍጠር እንደሆነ ተናጋሪው አፅንዖት ሰጥቷል። "እኔ እዚህ የተገኘሁት ከወጣቶች ጋር ለመገናኘት እና የነገ መሪዎች ሳይሆኑ የዛሬ መሪዎች መሆናቸውን ለማሳወቅ ነው።" በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል፦ ናይጄሪያዊው ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ እንዲካተቱ ጥሪ አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል፦ ናይጄሪያዊው ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ እንዲካተቱ ጥሪ አቀረበ
2026-09-13T08:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0d/5220064_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_08942d32cc8c9fcee38ebd8ec508ad7f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል፦ ናይጄሪያዊው ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ እንዲካተቱ ጥሪ አቀረበ
08:50 13.09.2026 (የተሻሻለ: 08:54 13.09.2026) የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል፦ ናይጄሪያዊው ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ እንዲካተቱ ጥሪ አቀረበ
ወጣቶች ውሳኔዎችን ዕድሜያቸው ከገፋ ትውልዶች ከሚጠብቁ በፖሊሲ አወጣጥ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ሊኖራቸው ይገባል ሲሉ አሊዩ ኢብራሂም ሳሊሱ በሩሲያ የካተሪንበርግ እየተካሄደ ካለው የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ከ18 እስከ 35 የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች በትምህርት፣ ኢንዱስትሪ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች በግንባር ቀደምትነት ይፈተናሉ ብሏል።
ስለሆነም የፌስቲቫል ግቡ በትምህርት፣ ወጣቶችን በማጎልበት እና በማኅበረሰብ ልማት ላይ ተግባራዊ መፍትሄዎችን አያመጡ ካሉ ወጣት መሪዎች ጋር ግንኙነት መፍጠር እንደሆነ ተናጋሪው አፅንዖት ሰጥቷል።
"እኔ እዚህ የተገኘሁት ከወጣቶች ጋር ለመገናኘት እና የነገ መሪዎች ሳይሆኑ የዛሬ መሪዎች መሆናቸውን ለማሳወቅ ነው።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X