https://amh.sputniknews.africa/20260913/5219769.html
'የጨዋታውን ሕግ ለመቅረፅ ልዩ ዕድል'፦ ብሪክስ ውስጥ የአፍሪካ ድምፅ እያደገ መጥቷል - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
'የጨዋታውን ሕግ ለመቅረፅ ልዩ ዕድል'፦ ብሪክስ ውስጥ የአፍሪካ ድምፅ እያደገ መጥቷል - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
Sputnik አፍሪካ
'የጨዋታውን ሕግ ለመቅረፅ ልዩ ዕድል'፦ ብሪክስ ውስጥ የአፍሪካ ድምፅ እያደገ መጥቷል - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ጥምረቱ ለአፍሪካ አኀጉር ከታዛቢነት ባለፈ በዓለም አቀፍ ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ንቁ ተሳትፎና ተጽዕኖ የማሳደር ዕድል ሰጥቷል... 13.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-13T08:02+0300
2026-09-13T08:02+0300
2026-09-13T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0d/5219616_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_954b2a98531b23f29806eaf27a40236e.jpg
'የጨዋታውን ሕግ ለመቅረፅ ልዩ ዕድል'፦ ብሪክስ ውስጥ የአፍሪካ ድምፅ እያደገ መጥቷል - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ጥምረቱ ለአፍሪካ አኀጉር ከታዛቢነት ባለፈ በዓለም አቀፍ ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ንቁ ተሳትፎና ተጽዕኖ የማሳደር ዕድል ሰጥቷል ስትል ቫሲሊሳ ኻራሳኻል በኒው ዴልሂ ከተካሄደው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ለህንዱ "ኒውስ18" አስተያየቷን ሰጥታለች።እያደገ የመጣው የአፍሪካ ተፅዕኖ ከሉዓላዊነት እና የእኩል አጋርነት ፍላጎት የመነጨ እንደሆነና የአፍሪካ ድምፅ አሁን በደቡባዊው ዓለም እና ባሻገር መሠማት መጀመሩን አፅንዖት ሰጥታለች። ለበለጠ መረጃ ቪዲዮውን ይመልከቱበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'የጨዋታውን ሕግ ለመቅረፅ ልዩ ዕድል'፦ ብሪክስ ውስጥ የአፍሪካ ድምፅ እያደገ መጥቷል - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
Sputnik አፍሪካ
'የጨዋታውን ሕግ ለመቅረፅ ልዩ ዕድል'፦ ብሪክስ ውስጥ የአፍሪካ ድምፅ እያደገ መጥቷል - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
2026-09-13T08:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0d/5219616_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_4e6355b9a1039b7ee160faf7907a913d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'የጨዋታውን ሕግ ለመቅረፅ ልዩ ዕድል'፦ ብሪክስ ውስጥ የአፍሪካ ድምፅ እያደገ መጥቷል - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
08:02 13.09.2026 (የተሻሻለ: 08:04 13.09.2026) 'የጨዋታውን ሕግ ለመቅረፅ ልዩ ዕድል'፦ ብሪክስ ውስጥ የአፍሪካ ድምፅ እያደገ መጥቷል - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
ጥምረቱ ለአፍሪካ አኀጉር ከታዛቢነት ባለፈ በዓለም አቀፍ ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ንቁ ተሳትፎና ተጽዕኖ የማሳደር ዕድል ሰጥቷል ስትል ቫሲሊሳ ኻራሳኻል በኒው ዴልሂ ከተካሄደው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ለህንዱ "ኒውስ18" አስተያየቷን ሰጥታለች።
እያደገ የመጣው የአፍሪካ ተፅዕኖ ከሉዓላዊነት እና የእኩል አጋርነት ፍላጎት የመነጨ እንደሆነና የአፍሪካ ድምፅ አሁን በደቡባዊው ዓለም እና ባሻገር መሠማት መጀመሩን አፅንዖት ሰጥታለች።
ለበለጠ መረጃ ቪዲዮውን ይመልከቱ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X