ኢትዮጵያ በብሪክስ 2026 ተሳትፎ ምን ትጠብቃለች? የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ያብራራል

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በብሪክስ 2026 ተሳትፎ ምን ትጠብቃለች? የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ያብራራል

በህንዱ ዊዮን ቴሌቪዥን በተላለፈ የጋራ ስርጭት የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ፀጋዬ ወንድወሰን ኢትዮጵያ የብሪክስ ሚናዋን እንዴት እንደምትመለከት እና አዲስ አበባ ከደቡባዊ ዓለም አጋሮቿ ጋር በሚኖራት ትብብር ምን ለማሳካት እንዳቀደች አብራርቷል።

​እንደ ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ገለጻ፤ አዲስ አበባ በኒው ዴልሂው ጉባኤ ትኩረት የምታደርግባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው፦

01:01 — የልማት ፋይናንስ፣

02:26 — ምቹ የንግድ ልውውጥ እና አማራጭ የክፍያ ስርዓቶች፣

03:23 — በዓለም አቀፍ መድረክ ለአፍሪካ ጠንካራ ድምፅ መፍጠር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0