https://amh.sputniknews.africa/20260912/5219321.html
ማሌዥያ፤ ኢትዮጵያ በኳላላምፑር ኤምባሲዋን እንድትከፍት ጥሪ አቀረበች
ማሌዥያ፤ ኢትዮጵያ በኳላላምፑር ኤምባሲዋን እንድትከፍት ጥሪ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ማሌዥያ፤ ኢትዮጵያ በኳላላምፑር ኤምባሲዋን እንድትከፍት ጥሪ አቀረበችየማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢትዮጵያ አቻቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው ጥያቄውን ያቀረቡት።ሁለቱ... 12.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-12T20:41+0300
2026-09-12T20:41+0300
2026-09-12T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0c/5219168_0:41:669:417_1920x0_80_0_0_4480bd2462f73dd1e66ba9f7632ed87c.jpg
ማሌዥያ፤ ኢትዮጵያ በኳላላምፑር ኤምባሲዋን እንድትከፍት ጥሪ አቀረበችየማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢትዮጵያ አቻቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው ጥያቄውን ያቀረቡት።ሁለቱ መሪዎች በተጨማሪም በሚቀጥለው ዓመት በኳላላምፑር የመጀመሪያውን የሁለትዮሽ የምክክር መድረክ ለማካሄድ ተስማምተዋል።ማሌዥያ ከ43 ዓመታት ቆይታ በኋላ በመስከረም 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤምባሲዋን ዳግም መክፈቷ ይታወሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0c/5219168_29:0:640:458_1920x0_80_0_0_41d6a21cb8e90bb22569255b4d10fae2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማሌዥያ፤ ኢትዮጵያ በኳላላምፑር ኤምባሲዋን እንድትከፍት ጥሪ አቀረበች
20:41 12.09.2026 (የተሻሻለ: 20:44 12.09.2026) ማሌዥያ፤ ኢትዮጵያ በኳላላምፑር ኤምባሲዋን እንድትከፍት ጥሪ አቀረበች
የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢትዮጵያ አቻቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው ጥያቄውን ያቀረቡት።
ሁለቱ መሪዎች በተጨማሪም በሚቀጥለው ዓመት በኳላላምፑር የመጀመሪያውን የሁለትዮሽ የምክክር መድረክ ለማካሄድ ተስማምተዋል።
ማሌዥያ ከ43 ዓመታት ቆይታ በኋላ በመስከረም 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤምባሲዋን ዳግም መክፈቷ ይታወሳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X