https://amh.sputniknews.africa/20260912/5219109.html
የፑቲን እና ሞዲ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያ ዜማ ሲቃኝ
የፑቲን እና ሞዲ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያ ዜማ ሲቃኝ
Sputnik አፍሪካ
የፑቲን እና ሞዲ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያ ዜማ ሲቃኝ የህንድ መንግሥት፤ ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኒው ዴልሂ ያደረጉትን የብሪክስ ጉባኤ ስብሰባ "እናቴ፣ የትውልድ ሀገሬ" የተሰኘውን የሩሲያ ዜማ ተጠቅሞ ያቀናበረውን... 12.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-12T20:16+0300
2026-09-12T20:16+0300
2026-09-12T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0c/5218956_0:197:324:379_1920x0_80_0_0_c7d80deaf456bd52826065b2e864cea5.jpg
የፑቲን እና ሞዲ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያ ዜማ ሲቃኝ የህንድ መንግሥት፤ ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኒው ዴልሂ ያደረጉትን የብሪክስ ጉባኤ ስብሰባ "እናቴ፣ የትውልድ ሀገሬ" የተሰኘውን የሩሲያ ዜማ ተጠቅሞ ያቀናበረውን ቪዲዮ ለቋል። ዜማው ሰዎች ከትውልድ ሀገራቸው ጋር ያላቸውን ጥልቅ ቁርኝት እና ፍቅር ያወድሳል። በግጥሙም ዘፋኙ ሩሲያን "ቅድስት ሩስ" እያለ ሲጠራት፤ ለባዕዳን ግን እንደ ተከፋይ ልትታይ እንደምትችል ይጠቅሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የፑቲን እና ሞዲ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያ ዜማ ሲቃኝ
Sputnik አፍሪካ
የፑቲን እና ሞዲ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያ ዜማ ሲቃኝ
2026-09-12T20:16+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0c/5218956_0:167:324:410_1920x0_80_0_0_0d6d64444d12eea07600c6a009a815b8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፑቲን እና ሞዲ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያ ዜማ ሲቃኝ
20:16 12.09.2026 (የተሻሻለ: 20:24 12.09.2026) የፑቲን እና ሞዲ የብሪክስ ስብሰባ በሩሲያ ዜማ ሲቃኝ
የህንድ መንግሥት፤ ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኒው ዴልሂ ያደረጉትን የብሪክስ ጉባኤ ስብሰባ "እናቴ፣ የትውልድ ሀገሬ" የተሰኘውን የሩሲያ ዜማ ተጠቅሞ ያቀናበረውን ቪዲዮ ለቋል።
ዜማው ሰዎች ከትውልድ ሀገራቸው ጋር ያላቸውን ጥልቅ ቁርኝት እና ፍቅር ያወድሳል። በግጥሙም ዘፋኙ ሩሲያን "ቅድስት ሩስ" እያለ ሲጠራት፤ ለባዕዳን ግን እንደ ተከፋይ ልትታይ እንደምትችል ይጠቅሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X