ብሪክስ ከምዕራባውያን ላዕላይነት ባሻገር ባለብዙ ዋልታ ዓለም ለመገንባት የተለያዩ ሀገራትን አጣምሯል - ጋዜጠኛው

ሰብስክራይብ

ብሪክስ ከምዕራባውያን ላዕላይነት ባሻገር ባለብዙ ዋልታ ዓለም ለመገንባት የተለያዩ ሀገራትን አጣምሯል - ጋዜጠኛው

የደቡባዊ ዓለም ሀገራት በተለዋዋጭ ዓለም አቀፍ ሁኔታዎች ውስጥ ድምፃቸው እንዲሰማ ለማድረግ የብሪክስ ተቋማትን እየተጠቀሙ ይገኛሉ ሲል በደቡብ አፍሪካ የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ፒተር ክሪኤል ከህንዱ "ዊዮን" ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ገልጿል።

ገበያዎች ወደ ምስራቅ እየዞሩ ባለበት በዚህ ወቅት፤ ጥምረቱ የጋራ ብልፅግናን ለማሳደግ እና ታሪካዊውን የምዕራባውያን ኢምፔሪያሊዝም ትቶ ለመሄድ የተለያዩ ርዕዮተ ዓለማት ያላቸውን ሀገራት አስተባብሯል ብሏል።

ይህ ትብብር ለአፍሪካ፣ ለእስያ እና ለሩሲያ እያቆጠቆጠ ያለውን የባለብዙ ዋልታ ዓለም ሥርዓት በአንድነት የሚቀርፁበት ፍትሀዊ መድረክ ያቀርባል ሲል ክሪኤል አፅንዖት ሰጥቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0