የቻይናው ዢያመን አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ግዜ የቀጥታ በረራ ሊጀምር ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየቻይናው ዢያመን አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ግዜ የቀጥታ በረራ ሊጀምር ነው
የቻይናው ዢያመን አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ግዜ የቀጥታ በረራ ሊጀምር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.09.2026
ሰብስክራይብ

የቻይናው ዢያመን አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ግዜ የቀጥታ በረራ ሊጀምር ነው

አየር መንገዱ ወደ ኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ሳምንታዊ ወቅታዊ የበረራ አገልግሎት በመጀመር ወደ አፍሪካ ገበያ ለመግባት ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ ተዘግቧል።

አየር መንገዱ በዢያመን ጋኦኪ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን እና በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መካከል የሚያደርገውን በረራ ህዳር 19 ይጀምራል። በረራውን በቦይንግ 787-8 አውሮፕላን እስከ የካቲት 20፣ 2019 ዓ.ም ድረስ ያከናወናል።

ይህ የበረራ መስመር ለዢያመን አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ መዳረሻው ሲሆን አዲስ አበባ ከቻይና ስድስት ከተሞች ጋር ያላትን የቀጥታ በረራ ትስስር የሚያጠናክር ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0