የኢትዮጵያ መንግሥት በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ያጋጠመውን ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ለመቅረፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ መንግሥት በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ያጋጠመውን ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ለመቅረፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ
የኢትዮጵያ መንግሥት በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ያጋጠመውን ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ለመቅረፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.09.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መንግሥት በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ያጋጠመውን ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ለመቅረፍ ቁርጠኝነቱን ገለጸ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ያጋጠመውን የደህንነት አደጋ ተከትሎ በሠራተኞች ላይ ተጨማሪ ጉዳት አለመድረሱን የከፊ ጎልድ ኤንድ ኮፐር ኩባንያ ገልጿል።

የተፈጠረውን ችግር ለመፍታትና የልማት ሥራዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ለመቀጠል ከአካባቢው፣ ከፌደራልና ከክልል መንግሥት አካላት ጋር ውይይት ማካሄዱን አስታውቋል።

 

"መንግስት ይህን ከባድ ተግዳሮት ለመወጣት የተቻለውን ሁሉ ለማድረግ ቃል ገብቷል።"

ኩባንያው ሙሉ ምርመራ እስኪያጠናቅቅ እና ለሠራተኞቹ እንዲሁም ለአካባቢው ማኅበረሰብ ደህንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ የሥራ ካባቢ ለመፍጠር የሚያስችሉ ተገቢ እርምጃዎች እስኪወሰዱ ድረስ እንቅስቃሴዎቹን እንደማይጀምር ይፋ አድርጓል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0