https://amh.sputniknews.africa/20260912/5215048.html
ጃዚራ አየር መንገድ በኩዌት እና በአዲስ አበባ መካከል የቀጥታ በረራዎችን አስጀመረ
ጃዚራ አየር መንገድ በኩዌት እና በአዲስ አበባ መካከል የቀጥታ በረራዎችን አስጀመረ
Sputnik አፍሪካ
ጃዚራ አየር መንገድ በኩዌት እና በአዲስ አበባ መካከል የቀጥታ በረራዎችን አስጀመረ አየር መንገዱ በሳምንት ሦስት ቀናት የሚያደርገው በረራ ሲሆን አዲስ አበባ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ መዳረሻው ሆናለች። አዲሱ የጉዞ መስመር በኩዌት ለሚኖሩ ከ70 ሺህ... 12.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-12T16:59+0300
2026-09-12T16:59+0300
2026-09-12T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0c/5214725_0:99:1280:819_1920x0_80_0_0_269f98400f23300aa5d99c80e84de2c4.jpg
ጃዚራ አየር መንገድ በኩዌት እና በአዲስ አበባ መካከል የቀጥታ በረራዎችን አስጀመረ አየር መንገዱ በሳምንት ሦስት ቀናት የሚያደርገው በረራ ሲሆን አዲስ አበባ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ መዳረሻው ሆናለች። አዲሱ የጉዞ መስመር በኩዌት ለሚኖሩ ከ70 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የጉዞ አማራጭ ያሰፋል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን በተጨማሪም ለንግድ እና ለመዝናናት በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ለሚጓዙ መንገደኞች ተጨማሪ ቀጥተኛ ትስስር የሚፈጥር ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0c/5214725_29:0:1252:917_1920x0_80_0_0_c9f9d2d1a47f67255bd29a778b4aa1a2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጃዚራ አየር መንገድ በኩዌት እና በአዲስ አበባ መካከል የቀጥታ በረራዎችን አስጀመረ
16:59 12.09.2026 (የተሻሻለ: 17:04 12.09.2026) ጃዚራ አየር መንገድ በኩዌት እና በአዲስ አበባ መካከል የቀጥታ በረራዎችን አስጀመረ
አየር መንገዱ በሳምንት ሦስት ቀናት የሚያደርገው በረራ ሲሆን አዲስ አበባ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ መዳረሻው ሆናለች።
አዲሱ የጉዞ መስመር በኩዌት ለሚኖሩ ከ70 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የጉዞ አማራጭ ያሰፋል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን በተጨማሪም ለንግድ እና ለመዝናናት በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ለሚጓዙ መንገደኞች ተጨማሪ ቀጥተኛ ትስስር የሚፈጥር ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X