https://amh.sputniknews.africa/20260912/5214659.html
ቅመማ ቅመም፣ ምስር እና የህንድ ዐይብ፦ በብሪክስ ጉባኤ የሚዲያ ማዕከል የምግብ ዝርዝር ውስጥ ምን ይገኛል?
ቅመማ ቅመም፣ ምስር እና የህንድ ዐይብ፦ በብሪክስ ጉባኤ የሚዲያ ማዕከል የምግብ ዝርዝር ውስጥ ምን ይገኛል?
Sputnik አፍሪካ
ቅመማ ቅመም፣ ምስር እና የህንድ ዐይብ፦ በብሪክስ ጉባኤ የሚዲያ ማዕከል የምግብ ዝርዝር ውስጥ ምን ይገኛል? በኒው ዴልሂው 18ኛ የብሪክስ ጉባኤ የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ውስጥ የህንድ ባሕላዊ ምግቦች ዋነኛ ትኩረት ሆነዋል። ሼፎች ከተለያዩ የዓለም... 12.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-12T16:43+0300
2026-09-12T16:43+0300
2026-09-12T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0c/5214506_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c11544f53a1ae2b260f416787081d378.jpg
ቅመማ ቅመም፣ ምስር እና የህንድ ዐይብ፦ በብሪክስ ጉባኤ የሚዲያ ማዕከል የምግብ ዝርዝር ውስጥ ምን ይገኛል? በኒው ዴልሂው 18ኛ የብሪክስ ጉባኤ የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ውስጥ የህንድ ባሕላዊ ምግቦች ዋነኛ ትኩረት ሆነዋል። ሼፎች ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ለተሰበሰቡ ጋዜጠኞች የሀገሪቱን የምግብ ባህል የሚያሳይ ልዩ የምግብ ዝርዝር አዘጋጅተዋል። "እዚህ የህንድ ባሕላዊ ምግቦችን ማስተዋወቅ ለእኛ ትልቅ ኩራት ነው" ሲሉ የጉባኤው ካፌቴሪያ ሥራ አስኪያጅ ራጅኔሽ ማለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በጉባኤው የቀረቡትን የምግብ ዓይነቶች ለማየት ቪዲዮውን ይመልከቱበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቅመማ ቅመም፣ ምስር እና የህንድ ዐይብ፦ በብሪክስ ጉባኤ የሚዲያ ማዕከል የምግብ ዝርዝር ውስጥ ምን ይገኛል?
Sputnik አፍሪካ
ቅመማ ቅመም፣ ምስር እና የህንድ ዐይብ፦ በብሪክስ ጉባኤ የሚዲያ ማዕከል የምግብ ዝርዝር ውስጥ ምን ይገኛል?
2026-09-12T16:43+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0c/5214506_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6a60f40239aed3b1d4f796e6554c1bff.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቅመማ ቅመም፣ ምስር እና የህንድ ዐይብ፦ በብሪክስ ጉባኤ የሚዲያ ማዕከል የምግብ ዝርዝር ውስጥ ምን ይገኛል?
16:43 12.09.2026 (የተሻሻለ: 16:44 12.09.2026) ቅመማ ቅመም፣ ምስር እና የህንድ ዐይብ፦ በብሪክስ ጉባኤ የሚዲያ ማዕከል የምግብ ዝርዝር ውስጥ ምን ይገኛል?
በኒው ዴልሂው 18ኛ የብሪክስ ጉባኤ የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ውስጥ የህንድ ባሕላዊ ምግቦች ዋነኛ ትኩረት ሆነዋል። ሼፎች ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ለተሰበሰቡ ጋዜጠኞች የሀገሪቱን የምግብ ባህል የሚያሳይ ልዩ የምግብ ዝርዝር አዘጋጅተዋል።
"እዚህ የህንድ ባሕላዊ ምግቦችን ማስተዋወቅ ለእኛ ትልቅ ኩራት ነው" ሲሉ የጉባኤው ካፌቴሪያ ሥራ አስኪያጅ ራጅኔሽ ማለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በጉባኤው የቀረቡትን የምግብ ዓይነቶች ለማየት ቪዲዮውን ይመልከቱ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X