ቡርኪና ፋሶ እ.ኤ.አ በ2030 የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን 70% ለማድረስ እንቅስቃሴ ጀመረች

ሰብስክራይብ

ቡርኪና ፋሶ እ.ኤ.አ በ2030 የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን 70% ለማድረስ እንቅስቃሴ ጀመረች

​ የቡርኪናፋሶ መንግሥት ይህንን ግብ ለማሳካት ለዘርፉ ፕሮጀክቶች የሚውል 184 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ አጽድቋል።

​ የማስተላለፊያ እና የማከፋፈያ ኔትወርኮችን ለማስፋፋት፤ የመንግሥት የኤሌክትሪክ ኩባንያ ሶናቤል እና የፋሶ ቬኔም ኤጀንሲ አስፈላጊውን ቁሳቁስ እና መሠረተ ልማት ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

​"የዚህ ፕሮጀክት ትግበራ ኔትወርኩን ይበልጥ አስተማማኝና የኤሌክትሪክ ኃይል የመሸከም አቅሙን የሚያሳድግ ሲሆን በመላው ቡርኪና ፋሶ የኤሌክትሪክ መስመር እንዲስፋፋ የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል" ሲሉ የኢነርጂና ማዕድን ሚኒስትሩ ያኩባ ዛብሬ ጉባ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0