https://amh.sputniknews.africa/20260911/5202628.html
ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙ
ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙበመጨው ጥቅምት በሞስኮ የሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በግብፅ መሠረታዊ ድጋፍ የተጣለውን የትብብር ማዕቀፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ቭላዲሚር ፑቲን ለፕሬዚዳንት አል-ሲሲ ይፋዊ ጥሪ ባስተላለፉበት... 11.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-11T20:18+0300
2026-09-11T20:18+0300
2026-09-11T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0b/5202475_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_70b760468482dcf445bb3216d4cfee4b.jpg
ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙበመጨው ጥቅምት በሞስኮ የሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በግብፅ መሠረታዊ ድጋፍ የተጣለውን የትብብር ማዕቀፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ቭላዲሚር ፑቲን ለፕሬዚዳንት አል-ሲሲ ይፋዊ ጥሪ ባስተላለፉበት ወቅት ገልጸዋል።በኒው ዴልሂ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ሞስኮ እና ካይሮ በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩም የሩሲያው ፕሬዚዳንት ተናግረዋል።ሞስኮ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች የካይሮን አቋም ሁልጊዜም ከግምት ውስጥ እንደምትከትም ፑቲን አስረግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙ
2026-09-11T20:18+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0b/5202475_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_a042ae3578e36066353b03bb76d2bbb7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙ
20:18 11.09.2026 (የተሻሻለ: 20:24 11.09.2026) ፑቲን አል-ሲሲ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንዲገኙ ጋበዙ
በመጨው ጥቅምት በሞስኮ የሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በግብፅ መሠረታዊ ድጋፍ የተጣለውን የትብብር ማዕቀፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ቭላዲሚር ፑቲን ለፕሬዚዳንት አል-ሲሲ ይፋዊ ጥሪ ባስተላለፉበት ወቅት ገልጸዋል።
በኒው ዴልሂ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ሞስኮ እና ካይሮ በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩም የሩሲያው ፕሬዚዳንት ተናግረዋል።
ሞስኮ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች የካይሮን አቋም ሁልጊዜም ከግምት ውስጥ እንደምትከትም ፑቲን አስረግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X