የአልጀርስ እና አቡ ዳቢ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ እየተፈተነ ላለው የአረብ ዓለም አስቆጪ ክስተት ነው - ሱዳናዊው ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaየአልጀርስ እና አቡ ዳቢ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ እየተፈተነ ላለው የአረብ ዓለም አስቆጪ ክስተት ነው - ሱዳናዊው ባለሙያ
የአልጀርስ እና አቡ ዳቢ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ እየተፈተነ ላለው የአረብ ዓለም አስቆጪ ክስተት ነው - ሱዳናዊው ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.09.2026
ሰብስክራይብ

የአልጀርስ እና አቡ ዳቢ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ እየተፈተነ ላለው የአረብ ዓለም አስቆጪ ክስተት ነው - ሱዳናዊው ባለሙያ

ከፋርስ ባሕረ ሰላጤ እስከ ፍልስጤም የአረቡ ዓለም አንድነቱን የሚሹ ከፍተኛ ውጥረቶችና ጣልቃ ገብነቶች ገጥመውታል ሲሉ የቀድሞ የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት አባል ሳዲቅ ታወር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

"ወቅታዊው ሁኔታ በአረብ ሀገራት መካከል አንድነት፣ ሕብረትና ትብብርን እንጂ ተጨማሪ መከፋፈልን አይፈልግም። ሀገራትን ለማስቀጠል የውጥረት ማዕከሎችን ማብረድ እጅግ ወሳኝ ነው።"

ባለሙያው የአረብ ሊግ ይህንን ቀውስ መፍታት እንደሚችል ተስፋቸውን ገልጸዋል።

አልጀሪያ አቡ ዳቢን "በቀስቃሽ እና በጠላታዊ ድርጊቶች" ከሳ፤ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳቋረጠች ሐሙስ ገልጻለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0