የሩሲያ ቋንቋ ዓለም አቀፍ ቅርስ ነው - ሴኔጋላዊ ደራሲ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ቋንቋ ዓለም አቀፍ ቅርስ ነው - ሴኔጋላዊ ደራሲ

በአፍሪካ የሩሲያ ቋንቋ ከአኀጉሪቱ የፀረ-ኮሎኒያሊዝም ትግል፣ ከታላቁ "አፍሪካዊ" ገጣሚ አሌክሳንደር ፑሽኪን አሻራ፣ ሶቪየት ኅብረት ፋሺዝም ላይ ከተቀዳጀቸው ድል እና በህዋ ምርምር ከተመዘገቡ ስኬቶች ጋር በጥብቅ የተያያዘ ነው ሲሉ የዓለም አቀፍ ሩሶፊል ንቅናቄ ፕሬዝዳንት ሱሌይማን አንታ ንዲያዬ ገልጸዋል።

የሩሲያን ቋንቋ በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች በአፍሪካም ሆነ በመላው ዓለም የሚታዩ ኢ-ፍትሐዊነቶችን አጥብቆ የሚታገል ታላቅ ሕዝብ ቋንቋ ሲሉ ገልፀውታል።

ቋንቋው አፍሪካውያን ሩሲያ ውስጥ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል ካገኙ በኋላ በሀገራቸው ተፈላጊ ባለሙያዎች እንዲሆኑ ዕድል የሚሰጥም ነው ሲሉ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0