ራማፎሳ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የአካባቢ ምርጫ ምክንያት በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደማይገኙ ገለፁ

ሰብስክራይብ

ራማፎሳ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የአካባቢ ምርጫ ምክንያት በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደማይገኙ ገለፁ

ሲሪል ራማፎሳ ከቭላድሚር ፑቲን ለቀረበላቸው ጥሪ ትልቅ ከበሬታ ቢኖራቸውም በቅርቡ በሚካሄደው የአካባቢያዊ ምርጫ ቅስቀሳ ሳቢያ በሞስኮው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እንደማይገኙ ተናገረዋል።

ሆኖም ደቡብ አፍሪካ በመድረኩ ሙሉ ተሳትፎ እንደሚኖራት ራማፎሳ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ጋር በኒው ዴሊሂ ባደረጉት ውይይት ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0