https://amh.sputniknews.africa/20260911/5200819.html
ሩሲያ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና በምግብ ዋስትና የአፍሪካን ሁለገብ እድገት ታልማለች - ፑቲን
ሩሲያ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና በምግብ ዋስትና የአፍሪካን ሁለገብ እድገት ታልማለች - ፑቲን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና በምግብ ዋስትና የአፍሪካን ሁለገብ እድገት ታልማለች - ፑቲንጥቅምት 18 እና 19 በሞስኮ በሚካሄደው ጉባኤ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች፣ ኤአይ፣ ለሰላማዊ አገልግሎት የሚውሉ... 11.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-11T18:30+0300
2026-09-11T18:30+0300
2026-09-11T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0b/5200666_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e018721bd6ba3dd7d691c5ac7b771443.jpg
ሩሲያ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና በምግብ ዋስትና የአፍሪካን ሁለገብ እድገት ታልማለች - ፑቲንጥቅምት 18 እና 19 በሞስኮ በሚካሄደው ጉባኤ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች፣ ኤአይ፣ ለሰላማዊ አገልግሎት የሚውሉ ቴክኖሎጂዎች እና የምግብ ዋስትና ዋና አጀንዳዎች እንደሚሆኑ ቭላድሚር ፑቲን በኒው ዴሊሂ ከሲሪል ራማፎሳ ጋር ባደረጉት ውይይት ገልጸዋል።ፑቲን ሞስኮ ለዝግጅቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘጋጀች መሆኗን ገልጸው፤ ከደቡብ አፍሪካም ከፍተኛ ተወካዮች የተካተተበት ልዑክ እንደሚጠብቁ አሳውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና በምግብ ዋስትና የአፍሪካን ሁለገብ እድገት ታልማለች - ፑቲን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና በምግብ ዋስትና የአፍሪካን ሁለገብ እድገት ታልማለች - ፑቲን
2026-09-11T18:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0b/5200666_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9c686fef5af68d665eaf9c099b0a4afa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና በምግብ ዋስትና የአፍሪካን ሁለገብ እድገት ታልማለች - ፑቲን
18:30 11.09.2026 (የተሻሻለ: 18:34 11.09.2026) ሩሲያ በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና በምግብ ዋስትና የአፍሪካን ሁለገብ እድገት ታልማለች - ፑቲን
ጥቅምት 18 እና 19 በሞስኮ በሚካሄደው ጉባኤ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች፣ ኤአይ፣ ለሰላማዊ አገልግሎት የሚውሉ ቴክኖሎጂዎች እና የምግብ ዋስትና ዋና አጀንዳዎች እንደሚሆኑ ቭላድሚር ፑቲን በኒው ዴሊሂ ከሲሪል ራማፎሳ ጋር ባደረጉት ውይይት ገልጸዋል።
ፑቲን ሞስኮ ለዝግጅቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘጋጀች መሆኗን ገልጸው፤ ከደቡብ አፍሪካም ከፍተኛ ተወካዮች የተካተተበት ልዑክ እንደሚጠብቁ አሳውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X