https://amh.sputniknews.africa/20260911/5199909.html
ብሪክስ አፍሪካን ከጥሬ ዕቃ አቅራቢነት ወደ ሀገር ውስጥ እሴት ፈጣሪነት መቀየር አለበት - ራማፎሳ
ብሪክስ አፍሪካን ከጥሬ ዕቃ አቅራቢነት ወደ ሀገር ውስጥ እሴት ፈጣሪነት መቀየር አለበት - ራማፎሳ
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ አፍሪካን ከጥሬ ዕቃ አቅራቢነት ወደ ሀገር ውስጥ እሴት ፈጣሪነት መቀየር አለበት - ራማፎሳታዳጊ ሀገራት ኢንቨስትመንትን በሀገር ውስጥ ምርት እና እሴት መጨመር ላይ በማዞር ጥሬ ዕቃዎችን ብቻ ከመላክ ዑደት መውጣት አለባቸው የደቡብ አፍሪካ... 11.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-11T17:59+0300
2026-09-11T17:59+0300
2026-09-11T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0b/5199756_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_9c32326326b4c84efb3fa961769f2c14.jpg
ብሪክስ አፍሪካን ከጥሬ ዕቃ አቅራቢነት ወደ ሀገር ውስጥ እሴት ፈጣሪነት መቀየር አለበት - ራማፎሳታዳጊ ሀገራት ኢንቨስትመንትን በሀገር ውስጥ ምርት እና እሴት መጨመር ላይ በማዞር ጥሬ ዕቃዎችን ብቻ ከመላክ ዑደት መውጣት አለባቸው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት በብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ ተናግረዋል።የተስፋፋው ጥምረት እነዚህን የተለመዱ ኢኮኖሚያዊ አካሄዶች ለመቀየር እንደ መድረክ ማገልገል እንዳለበት የጠቆሙት ፕሬዚዳንቱ፤ ንግድና ኢንቨስትመንት የታዳጊ ሀገራትንና የሕዝቦቻቸውን ዕድል ከመሠረቱ እንዲቀይሩ የሚያስችል መሆን አለበት ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ብሪክስ አፍሪካን ከጥሬ ዕቃ አቅራቢነት ወደ ሀገር ውስጥ እሴት ፈጣሪነት መቀየር አለበት - ራማፎሳ
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ አፍሪካን ከጥሬ ዕቃ አቅራቢነት ወደ ሀገር ውስጥ እሴት ፈጣሪነት መቀየር አለበት - ራማፎሳ
2026-09-11T17:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0b/5199756_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_40d7b02b01c8acc768e3b598091f1c70.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ብሪክስ አፍሪካን ከጥሬ ዕቃ አቅራቢነት ወደ ሀገር ውስጥ እሴት ፈጣሪነት መቀየር አለበት - ራማፎሳ
17:59 11.09.2026 (የተሻሻለ: 18:04 11.09.2026) ብሪክስ አፍሪካን ከጥሬ ዕቃ አቅራቢነት ወደ ሀገር ውስጥ እሴት ፈጣሪነት መቀየር አለበት - ራማፎሳ
ታዳጊ ሀገራት ኢንቨስትመንትን በሀገር ውስጥ ምርት እና እሴት መጨመር ላይ በማዞር ጥሬ ዕቃዎችን ብቻ ከመላክ ዑደት መውጣት አለባቸው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት በብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ ተናግረዋል።
የተስፋፋው ጥምረት እነዚህን የተለመዱ ኢኮኖሚያዊ አካሄዶች ለመቀየር እንደ መድረክ ማገልገል እንዳለበት የጠቆሙት ፕሬዚዳንቱ፤ ንግድና ኢንቨስትመንት የታዳጊ ሀገራትንና የሕዝቦቻቸውን ዕድል ከመሠረቱ እንዲቀይሩ የሚያስችል መሆን አለበት ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X