https://amh.sputniknews.africa/20260911/5198857.html
ብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ዘላቂና አካታች ኢኮኖሚ የመገንባት አቅም አለው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
ብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ዘላቂና አካታች ኢኮኖሚ የመገንባት አቅም አለው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ዘላቂና አካታች ኢኮኖሚ የመገንባት አቅም አለው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንትየንግድ እንቅስቃሴዎች መለዋወጥ፣ ፈጣን የቴክኖሎጂ ዕድገት እና እየጨመረ የመጣው የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ፤ ሀገራትና ኩባንያዎች የምርትና... 11.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-11T17:32+0300
2026-09-11T17:32+0300
2026-09-11T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0b/5198704_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_3c22fc74262779ad4b3e7bc6774d797b.jpg
ብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ዘላቂና አካታች ኢኮኖሚ የመገንባት አቅም አለው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንትየንግድ እንቅስቃሴዎች መለዋወጥ፣ ፈጣን የቴክኖሎጂ ዕድገት እና እየጨመረ የመጣው የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ፤ ሀገራትና ኩባንያዎች የምርትና የኢንቨስትመንት ስትራቴጂዎቻቸውን እንደገና እንዲፈትሹ የሚያስገድድ ወሳኝ ምዕራፍ መፍጠሩን ሲሪል ራማፎሳ በብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ ተናግረዋል። ይህ አጋጣሚ ጥምረቱ ለደቡባዊ የዓለም ሀገራት የበለጠ ዘላቂ፣ ዘርፈ-ብዙ እና አካታች ኢኮኖሚያዊ መደላድል እንዲፈጥር ልዩ ዕድል ይሰጠዋል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ዘላቂና አካታች ኢኮኖሚ የመገንባት አቅም አለው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
ብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ዘላቂና አካታች ኢኮኖሚ የመገንባት አቅም አለው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
2026-09-11T17:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/0b/5198704_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_2c0955152ba132ba4571f6d2d2d6b637.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ዘላቂና አካታች ኢኮኖሚ የመገንባት አቅም አለው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
17:32 11.09.2026 (የተሻሻለ: 17:34 11.09.2026) ብሪክስ ለደቡባዊ ዓለም ዘላቂና አካታች ኢኮኖሚ የመገንባት አቅም አለው - የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
የንግድ እንቅስቃሴዎች መለዋወጥ፣ ፈጣን የቴክኖሎጂ ዕድገት እና እየጨመረ የመጣው የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ፤ ሀገራትና ኩባንያዎች የምርትና የኢንቨስትመንት ስትራቴጂዎቻቸውን እንደገና እንዲፈትሹ የሚያስገድድ ወሳኝ ምዕራፍ መፍጠሩን ሲሪል ራማፎሳ በብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ ተናግረዋል።
ይህ አጋጣሚ ጥምረቱ ለደቡባዊ የዓለም ሀገራት የበለጠ ዘላቂ፣ ዘርፈ-ብዙ እና አካታች ኢኮኖሚያዊ መደላድል እንዲፈጥር ልዩ ዕድል ይሰጠዋል ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X