የምንፈልጋትን አፍሪካ ለማየት፤ አፍሪካ ሰላም ልትሆን ይገባል - የአፍሪካ ኀብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያት ዳይሬክተር

ሰብስክራይብ

የምንፈልጋትን አፍሪካ ለማየት፤ አፍሪካ  ሰላም ልትሆን ይገባል - የአፍሪካ ኀብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያት ዳይሬክተር

ሰላም የሁሉም ምኞቶች መሠረት በመሆኑ "የግጭት መከላከያ ሥራዎችን እና ለግጭት መከላከል አስተዋጽኦ የሚያደርጉ እንቅስቃሴዎችን" በፋይናንስ መደገፍ ይጠይቃል ሲሉ ዳግማዊት ሞገስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ፈንድ በአጀንዳ 2063 ውስጥ ያለውን ሚና ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0